የፌጦ 9 የጤና ጥቅሞች

ፌጦ ሳይንስ ያረጋገጣቸው ካንሰርን ጨምሮ፣ የደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮልን እና የደም ግፊትን በሽታዎችን በመቀነስ ረገድ አንቱታን አትርፏል፡፡ ቀጥለን በሳይንስ የተረጋገጡ 9ኙን የፌጦ የጤና ጥቅሞች...

ሲያጌጡ …. ብርሃንዎን እንዳያጡ!

ያለሃኪም ትዕዛዝ የሚደረጉ መነፅሮች ለአይነስውርነት ሊያጋልጡ ይችላሉ    ፒያሣ ነኝ፡፡ ሲኒማ ኢትዮጵያ ፊት ለፊት፤ ቼንትሮ ካፌ ጀርባ ከሚገኘው የደራ የመነፅር ገበያ ውስጥ። እዚህ መነፅር ለመግዛት...

የአይናችንን ጤና እንጠብቅ

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) * በመጀመሪያ አይኖ በምን አይነት የጤና ሁኔታ ላይ እደሚገኝ ወደ ህክምና ቦታ በመሄድ ማረጋገጥ፡፡ እንደ ስኳር ህመም ባሉና ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዘው በሚመጡ...

ኢትዮጵያ በትራኮማ በሽታ ስርጭት ከአፍሪካ 2ኛ ናት ተባለ!!

(ሜዲካል ጋዜጣ) በኢትዮጵያ 800,000 የሚሆኑ ሰዎች ለዓይነ-ስውርነት ተጋላጭ ሆነዋል!!   ትራኮማ በኢትዮጵያ ለዓይነ-ስውርነት መንስኤበመሆን በሁለተኛነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የዓለም ጤና ድርጅት ጠቆመ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት አጋር...

ዓይን ያለው ሁሉን ይመለከታል

ዓይን ያለው ሁሉን ይመለከታል። ዓይን በአፈጣጠሩ ትንሽ ቢሆንም ከርቀት አሻግሮ ማየት ይችላል። ዘፋኙስ «አሁን አየ አይኔ» አይደል ያለው። ዓይን ለማየት ብቻ ሣይሆን በራሱም ውበት...