ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ?

እርስዎስ ፀጉርዎ ገባ ገባ፤ሸሸት ሸሸት ማለት ጀምሮብዎ ይሆን? ራሰ በራ የሆነ ሰው ሲመለከቱ ምን ይሰማዎት ይሆን? አንዳንዶቻችን መምለጥ የስነልቦና ተፅዕኖ አሳድሮብን ይሆናል፡፡ በተለይ ምዕራባዊያን መላጣ ወንዶች የሴቶችን ቀልብ የመግዛት ግርማቸው እንደሚገፈፍ ያምናሉ፡፡ በእርግጥ ይህ በግልፅ ምክንያቱ ባይታወቅም በኛም ሀገር ተመሳሳይ ሁኔታዎች እንዳሉ ከሴቶቻችን ሁኔታ መረዳት ይቻላል፡፡ ይም ሆነ ይህ መምለጥን አስቀድመን ማስቀረት እንችላለን? በቅርቡ ለሕትመት የበቃን...

የፀጉር ጤንነት ለምን «ይቃወሳል»?

 አስመረት ብስራት, አዲስ አበባ)--ፀጉር ከጽንስ ጀምሮ አብሮ የሚፈጠር፣ የሚያድግ እና የሚሞት የሰውነታችን ክፍል ነው። የፀጉር ያለጊዜው መመለጥ፣ መሸበት፣ መነ ቃቀል፣ መሰባበርና መሳሳት የብዙ ሰዎች ችግር ነው። ፀጉር ላይ የሚከሰቱ ችግሮችና መፍት ሔዎቻቸውን በተመለከተ በአለርት ሆስፒታል የቆዳና የአባለዘር በሽታዎች ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶክተር ሽመልስ ንጉሤ ጋር ቆይታ አድገናል። የፀጉር አበቃቀል ዑደት ምን ይመስላል? ጤናማ የሆነ የፀጉር አበቃቀል ዑደት...

ፎሮፎር

የዛሬዉ ርዕሳችን ፎሮፎርን በተመለከተ ይሆናል እነሆ፡፡ ፎሮፎር እጅግ በጣም የተለመደ የፀጉር ቆዳ ችግር ነው፡፡ በፀጉር ቆዳ ላይ የሚታይ ነጭ የተፋቀ የሞተ ቆዳ ፎሮፎር ሲሆን አልፎ አልፎም የማሳከክ ሁኔታ ሊኖረው ይችላል፡፡ ✔ ፎሮፎርን የሚያስከትሉ ሁኔታዎች • ደረቅ ቆዳ፡- በቆዳ መድረቅ ምክንያት የሚመጣ ከፀጉር ቆዳ በተጨማሪ በእጅ እና በእግር ቆዳዎች ላይም ይታያል፡፡ • ቅባታማ የቆዳ መቆጣት ፡- የቆዳ መቅላት፣ቅባታማ ቆዳ...

ሂውማን ሄር በሴቶች ላይ የባዶነትን ስሜት ይፈጥራል

ለውበት ሲባል የማይደረግ ነገር የለም። አንዳንድ ሰው በተፈጥሮ የተሰጠውን ውበት ተንከባክቦና አሳምሮ መጠቀም ሲፈልግ ሌላው ደግሞ ተጨማሪ ወይም ሰው ሰራሽ መጠቀ ሚያዎችን በመጨመር ለመዋብ ጥረት ሲያደርግ እናያለን። ሰው ሰራሽ መዋቢያን በመጨመር ከምንጠቀምባቸው የተፈጥሮ ፀጋዎቻችን አንዱ ደግሞ ፀጉር ነው። ፀጉር ላይ እየተጨመሩ በሹሩባ መልክ የሚሰሩ ዊጎች ፤የሚሰፉና ሌሎች ሰውሰራሽ ዊጎችን በመጨመር ማሳመር ይቻላል። ከዚህም በተጨማሪ ከዘመኑ...

የፀጉር ሽበት እንዴት ይከሰታል?

ዳንኤል አማረ ሽበት በእድሜያቸው የገፉ ወይም ያረጅ ሰዎች ላይ መመልከት የተለመደ ሲሆን በፊት ሰምተነው በማናውቀው ሁኔታ በወጣቶችም ላይ መከሰት/መታየት የተለመደ እየሆነ ነው ይህም የሚከሰተው በተፈጥሮ ፀጉር ጥቁር ቀለም እንዲኖረው የሚያደርጉት ሴሎች መመረት ሲያቆሙ ወይም ሲቀንሱ ነው። የሽበት መንስኤዎች ዘረመል/የዘር ሀረግ፣ሲጋራ ማጨስና የተመጣጠነ ምግብ አለመመገብ በወጣትነት ፀጉራችን ነጭ እንዲሆን የበኩላቸውን አስተዋጽዎ ያደርጋሉ። ዘረመል ወይም የዘር ሀረግ ለፀጉር ነጭ መሆን...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -
error: Content is protected !!