ለጥርስ ጤና የሚጠቅሙ ስድስት የምግብ አይነቶች

ጤናማ ጥርስ ከፈለጉ አንዳንድ ምግቦችን መመገብ እንደሌለቦዎት ሰምተው ሊሆን ይችላል፡፡ በዚህም ጨውና ስኳር ለጥርስ መቦርቦር ምክንያት በመሆናቸው ሰዎች እንዳያዘውትሯቸው በጥርስ ህክምና ባለሙያዎች  ይመከራል። በዛሬው የጤና አምድ ለጥርስ  ጤና መልካም የሆኑ ስድስት ምግቦችን እንመለከታለን። ወተት ወተት በካልሺየምና በሌሎች ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ስለሆነ ለጤናማ ጥርስ ጠቃሚ ነው፡፡ በተጨማሪም በአፍ ውስጥ ያለውን የአሲድ ደረጃ የሚቀንስ በመሆኑ የጥርስ መበላትን ይከላከላል፡፡ በመሆኑም ወተትን መጠቀም...

የፌጦ 9 የጤና ጥቅሞች

ፌጦ ሳይንስ ያረጋገጣቸው ካንሰርን ጨምሮ፣ የደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮልን እና የደም ግፊትን በሽታዎችን በመቀነስ ረገድ አንቱታን አትርፏል፡፡ ቀጥለን በሳይንስ የተረጋገጡ 9ኙን የፌጦ የጤና ጥቅሞች እናስተዋውቃችሁ፡፡ በቅድሚያ ሼር ያድርጉት። 1. የመተንፈሻ አካል እክልን መፍትሔ ይሰጣል፡፡ ጉንፋን፣ አስም፣ሳል፣ራስ ምታት፣የጉሮሮ ቁስል ካስቸገርዎት ሁለት ማንኪያ ፌጦ ፈጨት አድርገው ከማር ጋር በመለወስ ይዋጡት ለውጤቱ እራሷ እማኝ ኖት፡፡ 2. በብረት ማነስ ምክንያት የሚከሰትን አኒሚያ...

በ4 ቀን ውስጥ ጥርስን ለማንጣት የሚጠቅም

በተፈጥሮአዊ መንገድ ህክምና ድረስ መሄድ ሳያስፈልገን ቤታችን ውስጥ ጥርሳችን እንዴት ማንጣት እንችላለን? በተፈጥሮአዊ መንገድ ዘውትር በጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ ተአምር ትመለከታለህ እንዴት ማዘጋጀት እንችላለን? መጠን 1 ለብ ያለ ውሃ ሁለት ብርጭቆ 2 የተፈጨ ቀረፋ አንድ ማንኪያ 3 የንብ ማር አንድ ማንኪያ 4 የሎሚ ጠብታዎች አዘገጃጀት ትንሽ ተለቅ ባለ ብርጭቆ ውሃውን እንጨምራለን ከዚያም ቀረፋውን እና ማሩን እናስከትላለን በመጨረሻም ከአምስት የማይበልጡ የሎሚ ጠብታዎችን...

የአጥንት ጤንነትን ለመጠበቅ የሚመከሩ ምክሮች

አጥንቶች ለሰዉነታችን ከሚሰጣቸዉ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ዉስጥ የተወሰኑት፤ ለሰዉነታችን ቅርፅ ለመስጠት፣ የሰዉነነት አካላትን ከአደጋ ለመከላከል፣ ስጋና ጡነቻዎቻችንን አጣብቆ ለመያዝና የካልስየም ንጥረ ነገርን ለማጠራቀም ይረዳል፡፡ ምንም እንኳ የአጥንትን ጤንነት ለመገንባት በልጅነታችንና በወጣትነት እድሜ ብዙ ጊዜ ብዙ ነገሮችን ማድረግ የሚገባ ቢሆንም የአጥንት ጤንነትዎን ለመጠበቅ በአዋቂነት እድሜዎም አስፈላጊዉን እርምጃ መዉሰድ ይቻላል፡፡ የአጥንት ጤንነትዎን ሊወስኑ የሚችሉ ነገሮች ምን ምን...

መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤ እና መፍትሄዉ

በፍስሀ አምበሉ(BDSC Dentist,ከሆሊ ልዩ የጥርስ ክሊኒክ) (በኢትዮ ፎርብስ መጽሄት አማካኝነት ለህትመት የበቃ) በዛሬዉ ፅሁፌ የማነሳዉ ብዙ ሰዎችን ሰላም ሲነሳና በእለት ተእለት ኑሯቸዉ ላይ ጉልህ ተፅእኖ ሰያሳድር ስለሚስተዋለዉ መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር(በእንግሊዝኛ halitosis or bad breath ይባላል)ይሆናል፡፡ይህ ከጥርስ መቦርቦር እና ከጥርስ አቃፊ ችግሮች በመቀጠል በሶስተኛ ደረጃ የሰዉን ልጅ ወደ ጥርስ ሀክምና ክሊኒኮች በማመላለስ የሚታወቀዉ መጥፎ የአፍ ጠረን...

ጥርሳቸውና ድዳቸውን የሚያማቸው ምን ማረግ አለባቸው?

ከየኛ ፕሬስ   የድድ መድማት ዕድሜና ፆታ ሳይለይ በበርካታ ሰዎች ዘንድ የሚከሰት ሲሆን መንስኤዎቹም ብዙ ናቸው፡፡ ይህ ችግር ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው ከጥርስ ጋር የተያያዘው ነርቭ ሲቆጣ፣ በድድ በሽታ፣ በጥርስ ቆሻሻ፣ በጥርስ መበስበስ፣ በድንገተኛ አደጋና በጥርስ መነቀል ምክንያት ነው፡፡ የጥርስ መነቀል የጥርስ መሸረፍን የሚያጠቃልል ነው፡፡ ከላይ የተዘረዘሩት ብዙውን ጊዜ ለጥርስ ወይም ለድድ መድማት እንደ ምክንያት የሚጠቀሱ...

የጥርስ ህክምና ክሊኒኮች አሳሳቢ ደረጃ ላይ ናቸው ተባለ

በከተማችን ካሉ የጥርስ ህክምና ክሊኒኮች በትክክለኛ ባለሙያ የታገዘ ህክምና የሚሰጡት ከግማሽ በታች ናቸው ለጥርስ ህክምና እስከ 25 ሺህ ብር ድረስ የሚያስከፍሉ ክሊኒኮች አሉ               በፒያሣው አትክልት ተራ አካባቢ መደዳውን ከተደረደሩት የጥርስ ህክምና ክሊኒኮች በአንደኛው ነበር ቀንና ሌሊት እየጠዘጠዘ እንቅልፍ የነሳትን ጥርሷን ከ2 ዓመት በፊት ያስነቀለችው። በክሊኒኩ ያገኘችው ህክምና ለጊዜው ከሥቃይዋ ገላግሏታል። ትዕግስት (ለዚህ ዘገባ ስሟ የተቀየረ)...

ወደ ጥርስ ሐኪም መሄድ የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው?

ዘመናዊው የጥርስ ሕክምና ከመጀመሩ በፊት ሰዎች ከወጣትነታቸው ጀምሮ በጥርስ ሕመምና በጥርስ መውለቅ ይቸገሩ ነበር። ብዙ ሰዎች የጥርስ መበለዝ፣ መወላገድ ወይም መውለቅ ውበታቸውን ይቀንስባቸው ነበር። በዕድሜ የገፉ ሰዎች ማኘክ ስለሚቸግራቸው ለተመጣጣነ ምግብ እጥረት ይዳረጋሉ እንዲሁም ያለ ጊዜያቸው ይሞታሉ። በዛሬው ጊዜ በርካታ የጥርስ ሕመምተኞች ከሕመማቸው ነጻ መሆን፣ ዕድሜያቸውን ሙሉ የጥርሳቸውን ጤንነት መጠበቅና ጥርሳቸው ውበቱን እንደያዘ እንዲቆይ...

ለጥሩ የጥርስ ጤንነት ምክር

ጥርስን መጠበቅ የታችኛው መንጋጋ ትንንሽ ጥርሶች እንደተለመደው መጀመሪያ ይወጣሉ። ይሄም የሚከሰተው  ከስድስት እስከ ስምንት ወራት እስኪሆነን ነው። ነገር ግን ቀድመውም ሆነ ዘግይተው ሊወጡ ይችላሉ። ከዚያ ቀጥለው የሚወጡት የላይኛው መንጋጋ የፊት ጥርሶች ሲሆኑ በመከተልም የፊት ጥርሶች፣ ክራንቻ እና በመጨረሻም የኋላኞቹ የመንጋጋ ጥርሶች ይወጣሉ። በአብዛኛው ልጆች እድሜያቸው ከሁለት ተኩል እስከ ሶስት አመት ሲሆናቸው ሁሉንም የወተት ጥርሶች ማለትም...

አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታየአዕምሮ መዛባትየእንቅልፍ እጦትተስፋ የመቁረጥ ስሜትጭንቀትና መደበትራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ እፅ መጠቀም የጀመረው፡፡ ለከፋ ጉዳትና ውስብስብ ችግር እንደሚዳርገው፣ የልጅነት ህልሙን እንደሚያጨናግፍበትም ፈጽሞ አላሰበም፡፡ በትምህርቱ ከሰቃዮቹ ተርታ ሚመደበው ቢኒያም (ስሙ ለዚህ ፅሁፍ የተቀየረ) ፤የቤተሰቦቹና የመምህራኑ ሁሉ ተስፋ ነበር፡፡ ይሄም ሌት ተቀን በትምህርቱ...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -
error: Content is protected !!