የስንፈተ ወሲብ – ከ10 በላይ ምክንያቶችና ከ10 በላይ መፍትሄዎች!!

ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል:: በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት የሚፈጠር ችግርን በግልፅ ተነጋግሮ፣ መፍታትን ባህሉ ባደረገ ማህበረሰብ ውስጥ የስንፈተ ወሲብ ችግር የትዳር አደጋ...

አመጋገብና እርግዝና

በእርግዝናሽ ወቅት ልጅሽ ኃይልና ንጥረ ነገሮችን የሚያገኘው ካንቺ ነው። ስለዚህም በቂ የሆነ የበለፀጋ ምግብ ላንቺ እና ለልጅሽ መውሰድ ይኖርብሻል። በተቻለ መጠን ቁርስ፣ ምሳ፣ እራት እና...

ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ የት አደጋው አለ መረጃ ለሴቶች

ኤድስ አደገኛ የሆነ በሽታ ነው … እስከዛሬ ድረስ የማይድን በሽታ ነው፡፡ ኤድስ በዓለም ሁሉ የተስፋፋ ሲሆን በስዊዘርላንድም እንዲሁ ችግር ነው፡፡ የኤድስ መንስዔ ኤች.አይ. ቫይረስ ነው...

የወር አበባችን ስለ ጤናዎ የሚነግርዎት 6 ነገሮች -ዳንኤል አማረ

የወር አበባ አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል በግልጽ እንዲወራ ከማይፈልጋቸው ጉዳዩች አንዱ ነው ነገር ግን በሰፊው ልናወራበት ልንወያይበት የሚገባ ጉዳይ ነው በተለይ የጤናዎ ጉዳይ ሲሆን፡፡ ስለ...

ራስ ምታት

ራስ ምታት በአብዛኛው በራሱ በሽታ ከመሆን ይልቅ የሌላ በሽታ መገለጫ ነው፡፡ብዙ የራስ ምታት አይነቶች ቢኖሩም ሁሉም አንድ የሆነ መለያ አላቸው፡፡   ይኸውም ህመም ማስከተላቸው ነው፡፡ አንዳንዶቹ...

ምች / Cold sore

ምች ትናንሽ ዉሃ የቋጠሩ በከንፈርና በከንፈር ዙሪያ የሚወጡ ቁስለቶች ናቸዉ፡፡ ምች በመሳሳምና በሌሎች ከሰዎች ጋር ባለን የቀረበ ግንኙነት አማካኝንት ከአንድ ሰዉ ወደ ሌላዉ ሰዉ...

የስኳር በሽታ

የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ኢንሱሊን የተባለውን ኬሚካል ሰውነታቸው በአግባቡ ማምረት ወይም መጠቀም አይችልም፡፡ ኢንሱሊን ማለት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኝና ሰውነታችን የሚፈልገው የኬሚካል አይነት ነው:: ኢንሱሊን...

ማንኮራፋት

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ) ማንኮራፋት የምንለው በምንተኛበት ጊዜ በመተንፈሻ አካላችን ላይ በሚፈጠሩ ለውጦች ምክንያት በሚመጣ ድምፅ ነው። ማንኮራፋት አብሮ የሚተኛን ሰው ከመረበሽ ባለፈ አንዳንድ ትኩረት...

ውፍረትና የካንሰር ተጋላጭነት

በውፍረትና ካንሰር በሽታ ተያያዥነት ላይ አንድ የህክምና ባለሙያን አነጋግረናል፣ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- እንደሚታወቀው በአሁኑ ወቅት በአገራችን ውፍረት የጤና ችግር ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ውፍረት በህክምና እንዴት ይገለፃል? ዶ/ር፡-...

ወባ፣ ታይፎይድና ታይፈስ ምንድን ናቸው?:–

ትኩሳትና ራስምታት በያዘኝ ቁጥር በአቅራቢያዬ ወደሚገኙ ክሊኒኮች በመሄድ እታከማለሁ፡፡ በተለያዩ አጋጣሚዎችም የተለያዩ የመንግሥትና የግል የጤና ተቋማትን ጎብኝቻለሁ፡፡ ታዲያ በአብዛኛው ‹‹ታይፎይድ እና ወባ›› ወይም ‹‹ታይፎይድና...

የምትፈልጋትን ዓይነት የፍቅር አጋር እንዴት ማግኘት ትችላለህ? (ለወንዶች ብቻ)

ዕድሜዬ 28 ነው፡፡ በአንድ መንግሥታዊ ባልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ እሰራለሁ፡፡ ራሴን በሚገባ የማስተዳድር ሰው ነኝ፡፡ ቤተሰቤ ያን ያህል የእኔን እርዳታ ባይፈልጉም አልፎ...

የራስ ምታት

ራስ ምታት በአብዛኛው በራሱ በሽታ ከመሆን ይልቅ የሌላ በሽታ መገለጫ ነው፡፡ብዙ የራስ ምታት አይነቶች ቢኖሩም ሁሉም አንድ የሆነ መለያ አላቸው፡፡ ይኸውም ህመም ማስከተላቸው ነው፡፡ አንዳንዶቹ...

በወሲብ አለመጣጣም ችግር መንስኤውና መፍትሔው ምንድን ነው? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን...

ትናንትና "ቫላንታይንስ ዴይ (የፍቅረኞች ቀን) ከባሕል ማንነታችን ጋር ምን ያህል ይቃረናል?" በሚል ርእስ ያስነበብኳቹህ ጽሑፍ ነበረ፡፡ በፌስብክ አካውንቴ (በመጽሐፈ ገጽ መዝገቤ) ከአንድ የመጽሐፈ ገጽ...

የስኳር ህመም መደበኛ ምልክቶች

✔ የውሃ ጥም ✔ በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት ✔ የድካም ስሜት ✔ የክብደት መቀነስ ✔ የአፍ መድረቅ ✔ የረሀብ ስሜት(በተለይ ምግብ ከተመገብን በኃላ) ✔ የእይታ መደብዘዝ/መጋረድ ✔ የራስ ምታት ህመም ናቸው እነዚህ ምልክቶች...

የቴምር 10 የጤና ጥቅሞች

ወቅቱ የረመዳን ወር ባይሆንም ቴምር መብላት እንዲያዘወትሩ እንመክርዎታለን… ምክንያቱም እነዚህን ዋና ዋና የጤና ጥቅሞች ያገኙበታልና! አሁኑኑ ለሚወድ ሰው ሼር ያድርጉትና እርስዎም ስሜቱን ያጣጥሙ፡፡ 1. የደም...

ጉንፋን አሰቃየኝ፣ እባካችሁ መላ በሉኝ!

ክረምት መግባቱን ተከትሎ ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኛል፣ ሌሎች የቤተሰብ አባላቶቼን ወዲያው ሲተዋቸው እኔን ግን አሁንም ድረስ አፍንጫዬን እንደዘጋኝ አልፎ አልፎም ከባድ የአፍንጫና የጉሮሮ ፈሳሽ ያከታትልብኛል፡፡...

  ለኩላሊታችን መልካም ጤንነት ስንል ከእነዚህ ልማዶች ብንርቅስ

ኩላሊት ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል ደም በማጣራት በሰውነታችን ውስጥ የማያስፈልጉ ነገሮችን በሽንት መልክ ማስወገድ አንዱ ነው።በሰውነታችን ውስጥ የተጠራቀመ አላስፈላጊ ውሃን ማስወገድ እና የካልሺየምና የፎስፌት ማዕድናት...

ማድያት( Melasma )

  ማድያት ብዙ ጊዜ ከሚከሰቱ የቆዳ ላይ ችግሮች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ይህ ችግር በፊት ላይ በቡናማና በግሬይ መካከል ያለ የፊት ላይ ቆዳ ቀለም ለዉጥ የሚያመጣ...

“ወንዶች በወሲብ ላይ ቶሎ የሚጨርሱባቸው 10 ምክንያቶችና መፍትሄው”

"ወንዶች በወሲብ ላይ ቶሎ የሚጨርሱባቸው 10 ምክንያቶችና መፍትሄው"

ሄፕታይተስ ቢ ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ

“ዕድሜዬ 27 ዓመት ነበር፤ ወቅቱ ገና ትዳር የመሠረትኩበት ጊዜ ሲሆን ጥሩ ጤንነት እንዳለኝ ይሰማኝ ነበር። በአካባቢዬ በሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች ጉባኤ ውስጥ በርካታ ኃላፊነቶች የነበሩኝ...

በወር አበባ ዑደት እርግዝናን መከላከል (በዶ/ር ቤቴል ደረጀ- የማህጸን እና የጽንስ...

የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች ተፈጥሮአዊ እና ዘመናዊ በመባል ይከፈላሉ። ተፈጥሮአዊ ከሚባሉተ ውስጥ የቀን መቁጠሪያን በመጠቀም እርግዝና ሊፈጠር የሚችልበትን ቀኖች ላይ ከግንኙነት በመታቀብ መከላከል አንዱ ነው። አጠቃቀሙ 1....

ከመሳሳም በስተጀርባ ያለው ሳይንስ

ዋናው ጤና ዕሁፉን ያዘጋጀው፡ ቢንያም አጥናፉ ዕሁፉን የገመገመው፡ አዲስ አለማየሁ መሳሳም የሁለት ሰዎች ፍቅር መገለጫ ከሆኑት ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሁለት ፍቅረኛሞችን የበለጠ ያጣምራል፡፡ መሳሳም ጥልቅ ፍቅራዊ፣...

‹‹ሴቶችን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚያጠቁት የካንሰር አይነቶችና ስለመከላከያዎቻቸው በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ››

ከሁሉ አስቀድሜ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ ለማቀርብላችሁ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጡኝ በመተማመን ነው፡፡ በእርግጥ እስካሁን ድረስ ሙሉ በሙሉ ጤነኛ ነኝ፡፡ ይሁን እንጂ እናቴ ከ5 ዓመት...

የኩላሊት ህመም ምልክቶች 

1) በሽንት ላይ የሚታዩ ለውጦች በቀን ውስጥ የሽንት ውሀን የምናስወግድበትን ቁጥር መጨመር ወይም መቀነስ እንዲሁም ሽንት ለማስወገድ እየፈለጉ ያለመቻል፡፡ 2) ሽንት በምናሰወግድበት ወቅት የህመም ስሜት መሠማት ይህ...

ሞሪንጋ

ዉድ የ8896 ሃሎ ዶክተር ወዳጆቻችን፣-እንደምታዉቁት ከሳምንታት በፊት ስለሞሪንጋ ጥቅምና አጠቃቀሙ ዉይይት እንዲደረግበት በፌስ ቡክ ድረገጻችን ላይ ለጥፈን የሞቀ ዉይይት እንደተደረገበት ይታወሳል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ...

ሪህ ምንድነዉ? እንዴትስ ሊመጣ ይችላል? መከላከልስ ይቻላል? / Gout

ሪህ በመገጣጠሚ ላይ በተለይ ደግሞ በእግር ትልቁ ጣት ላይ በድንገት የሚጀምር ከፍተኛ ህመም ስሜት፣እብጠትና መቅላት የሚመጣ የህመም አይነት ነዉ፡፡ሪህ ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ላይ በብዛት...

የሃሞት ጠጠር

የሃሞት ጠጠር ለስረዓተ ምግብ መፈጨት የሚያገለግሉት ፈሳሾች በመጠጠር/በመጠንከር በሃሞት ከረጢት ዉስጥ በሚጠራቀሙበት ወቅት የሚከሰት ነዉ፡፡ የሃሞት ከረጢት ሾጠጥ ያለች በቀኝ ጎናችን ከጉበታችን ስር የምትገኝ...

ከልጆች አጠገብ ሆነው ሊፈፅሟቸው የማይገቡ ተግባራት

ህፃናት ሁልጊዜ ፍቅር እና ትኩረት የሚሹ ንፁህ የነገ ተስፋዎች ናቸው። ምንም እንኳን ወላጆች በበርካታ ሃላፊነቶች፣ ከሥራ ጋር የተያያዙ ውጥረቶች እና እጅግ በጣም የተንዛዛ መርሃ ግብር...

የፀጉር መመለጥ በተለምዶ ላሽ የምንጠራው

የፀጉር መመለጥ በራስ ላይ አሊያም በመላ ሰዉነት ላይ ሊከሰት ይችላለል፡፡ ይህ ክስተት ከዘር፣ከሆርሞን መለዋወጥ፣የዉስጥ ደዌ ችግሮችና በመድሃኒቶች ምክንያት ሊመጣ ይችላል፡፡ ይህ በማንኛዉንም ሰዉ ላይ...

የወንዶች የወሲብ ችግር

የብልት ያለመቆም ችግር የብልት ያለመቆም ችግር አለ የምንለዉ የወንድ ብልት ለግብረ ስጋ ግንኙነት ሲዘጋጅ አልቆም ሲል ወይም የተወሰነ ቢቆምም ምንም ጥንካሬ የሌለዉ ከሆነ ነዉ፡፡ ይህ...