የጨጓራ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚጠቅሙ የጤና ምክሮች

• ከጥጋብ በላይ አለመመገብ • ምግብን በዝግታ መመገብ • ቅባታማ ምግቦችን ማስወገድ • ቅመማ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች አለመመገብ • ሲጋራ ያለማጤስ • ቡና፤አልኮል እና የለስላሳ መጠጦችን አለማዘውተር • የሰውነት ክብደትዎን...

የጃርዲያ ኢንፌክሽን በሽታ

የኢንፌክሽን መከላከያ ሀኪም የሚሠጥ የመረጃ ወረቀት: የበሽታ መረጃ የጃርዲያ የኢንፌክሽን በሽታ ምንድነው? ጃርዲያ: ተቅማጥ: ማቅለሽለሽና የሆድ መንፋት የሚያስከትል ያንጀት ጥገኛ ነፍስ ነው። በጃርዲያ የተለከፈ...

ሥራ እየሠሩ ጡት ስለማጥባት

ወደ ሥራ ወይም ትምህርት ከተመሇሱ በኋሊ ጡት ማጥባት መቀጠሌ ይቻሊሌ። ብዙ ሴቶች ይህንን ያሇችግር ማካሄድ ይችሊለ። ጡት ማጥባት ሇሌጅዎ ጠቃሚ ነው። ወደ ሥራ ሇመመሇስ የሚያስቡ...

ጃርዲያ (Giardia)

ጃርዲያ (Giardia) በአይን የማይታይ ጥገኛ ተባይ ሲሆን የሚያሰከትለው የተቅማጥ በሽታ ደግሞ ጃርዲያሲሰ ተብሎ ይጠራል፡፡ ይህ ተባይ በየቦታው ሊገኝ ይችላል ማለትም በዚህ በሽታ የተለከፉ ሰዎች...