ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ዘዴ ምንድን ነው

(ከጤና ይስጥልኝ መፅሔት) የድንገተኛ እርግዝና መከላከያ ዘዴ አጠቃቀም መጨመሩ ይነገራል፡፡ ይህም ለኤች.አይ.ቪ መጨመር የራሱ አስተዋፅኦ እንዳለው ባለሞያዎች ያነሳሉ፡፡ ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ዘዴ እርግዝናን እንጅ...

የኩላሊት ጠጠር

የኩላሊት ጠጠሮች ብተለያየ መልኩ ይከፋፈላሉ፣ ከነዚህም ውስጥ; በሚገኙበት ቦታ ; በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት :: የኩላሊት ጠጠር የህመም ምንጭ ሲሆን በአብዛኛው ወንዶችን ያጠቃል (፹ በመቶ...

በፍጥነት መመገብ የሚያመጣቸው የጤና ችግሮች

ምግብ በፍጥነት የምንበላ ከሆነ ብዙ ምግብ ወደ ሰውነታችን ልናስገባ እንደምንችል ተመራማሪዎች ይገልፃሉ። በዝግታ መመገብ ለውፍረት፣ ለስኳር እና ለልብ ህመሞች የመጋለጥ እድላችንንን እንደሚቀነስ አንድ ጥናት አሳይቷል። በአንፃሩ...

ሉብሪካንት በሁለት (ደረቅ) አካላት ንክኪ ወይም ፍጭት ምክንያት የሚፈጠር ሰበቃ...

ሉቦ የሀገራችን ሙስሊሞች ሲተርቱ፣ “ደረቅ በደረቅ፣ አላህም አይታረቅ!” ይላሉ። ይህ አባባል፣ ለዛሬ ከመረጥነው ርዕስ ጋር እጅጉን ይስማማል። የወሲብ መፈጸሚያ አካላቶቻችን ሳይረጥቡ፣ በደረቁ ወሲብ ከፈጸምን፣ ማመም...

ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ ምክሮች

ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ ምክሮች (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) በጥያቄያችሁ መሠረት ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ ምክሮች እነሆ፡- በሰውነታችን ላይ የስብ መከማቸት ለተለያዩ የጤና ችግሮች እንደሚዳርግ የሚታወቅ ነው፡፡ ለምሳሌ፡ ✔ ለልብ ሕመም ✔...

ምግብ ከተመገቡ በኃላ በፍፁም ሊያደርጓቸው የማይገቡ ተግባሮች ( ዳንኤል አማረ)

ምግብ ከተመገቡ በኃላ በፍጽም ሊያደርጓቸው የማይገቡ ተግባሮች 1. ትኩስ ሻይ መውሰድ ሻይ የበላነውን ምግብ እንዳይዋሀድ ያደርጋል። ሻይ በውስጡ ያለው ቁስ ነገር ብረት(iron) የተሰኝውን ንጥረ ነገር ከሰውነታችን...

ልጆችን መቼ ነው ስለ ወሲብ ማስተማር የሚገባው? ምንስ ነው ማወቅ ያለባቸው?

 ይህ እንደየሀገሩ ባህል እና አመለካከት ይለያያል። አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የኬንያ መንግሥት በየትምህርት ቤቶች የሚሰጠውን ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርት መለስ ብሎ እንዲቃኝ ፊርማ እያሰባሰበ ነዉ። ፊርማውን...

ለአፍንጫ መድማት / ነስር ሊደረግ የሚችል የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና

ነስር በጣም የተለመደ የአፍንጫ መድማት ችግር ነዉ፡፡ ይህ ክስተት ብዙዉን ጊዜ የሚመጣዉ በመሰረታዊ የጤና ችግር ምክንያት ያልሆነና ሊረብሽዎ/ሊያናድድዎ የሚችል ችግር ነዉ፡፡ ሊደረግ የሚችል እንክብካቤ • ቀጥ...

የእርግዝና የአደጋ ምልክቶች

በሌላ ጊዜ ሚያሳስቡ የነበሩ ስሜቶች በእርግዝና ወቅት በሰውነትሽ ላይ በሚከሰቱ ተፈጥሮአዊ ለውጦች ምክንያት የሚጠበቁና ብዙም የማያስደነግጡ ይሆናሉ። ለምሳሌ የመድከምና ቶሎ ቶሎ የመተንፈስ ስሜት፣ ማቅለሽለሽና...

ሪህ መንስኤውና ለበሽታው የሚያጋልጡ ነገሮች

ሪህ በጣም ከተለመዱት የአርትራይተስ በሽታ ዓይነቶች አንዱ ሲሆን ከፍተኛ ሥቃይ ሊያስከትል ይችላል። “ሪህ፣ ሰውነት ዩሪክ አሲድን በተገቢው መንገድ ማስወገድ ባለመቻሉ ምክንያት የሚመጣ ችግር” እንደሆነ አርትራይተስ የተባለው...

የሆድ ጥገኛ ትላትሎች

የሆድ ጥገኛ ትላትሎች ህፃናትንና አዋቂዎችን የሚያጠቁ ቢሆንም በአብዛኛዉ በህፃናት ላይ ይከሰታሉ/ይበዛሉ፡፡ በጣም የተለያዩ የሆድ ጥገኛ ትላትሎች ያሉ ሲሆን የተለመዱትና በብዛት ከሚገኙት ዉስጥ ወስፋት፣ የመንጠቆ...

የኩላሊት ጠጠርን ለማሟሟት ዝንጅብልን እንዴት እንጠቀም ?

የኩላሊት ጠጠርን ለማሟሟት ዝንጅብልን እንዴት እንጠቀም ? ከስራ ስር ዘሮች የሚመደበው ዝንጅብል በሻይ መልክ ለጉንፋን እና ተያያዥ ህመሞች ማከሚያ እና ማገገሚያነት ሲውል ይስተዋላል። ይሁን እንጅ ዝንጅብል...

ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ?

1) የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡ 2) በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፤ራስምታት፤መነጫነጭ፤መደበትና እና የባህርይ ለዉጥን ያስከትላል፡፡ 3) በከንፈር ላይ የሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት...

ለቆዳ ውበትና ጤንነት ተመራጭ የሆኑ 11 ምግቦችን ያውቋቸዋል?

የተተርጉሞው፦ በሳሙኤል ዳኛቸው 1. እስፒናች እስፒናች ቆስጣ መሰል ቅጠል ያለው የአትክልት ዘር ሲሆን፥ ቅጠሎቹ ከቆስጣ አነስ ይላሉ፡፡ እስፒናች በዋነንነት በውሰጡ የቫይታሚን ኤ (ቤታ ካሮቲን) እና ሲ...

ድንግልና

ኢትዮጵያ ውስጥ ድንግልና ከፍተኛ ዋጋ አለው። ስለሆነም እንደ ጀብዱ ከሚታዩት ነገሮች አንዱ ድንግልናን መገርሰስ (ወይም መበጠስ) ነው። የድንግልና ዋጋ ከመጋነኑ የተነሳ ድንግሎችን ለመብዳት የማይመኝና...

የአንጀት ቁስለት ህመምና መዘዙ

በሽታው በፍጥነት ህክምና ካላገኘ ለሞት ሊዳርግ ይችላል የበሽታው ምልክቶች ከአሜባ ምልክቶች ጋር ተመሳሳይነት አላቸው በሽታውን ለማከም ይሰጡ የነበሩት መድሃኒቶች ከባክቴሪያው ጋር ተላምደዋል “የምግብ ፍላጐቷ እየቀነሰ፣ ሰውነቷ እየከሳና...

ቪታሚን ዲ በካንሰር የመያዝ እድላችንን እንደሚቀንስ ተገለጸ

በደማችን ውስጥ የሚገኝ የቪታሚን ዲ ክምችት በካንሰር የመያዝ እድላችንን ሊቀንሰው እንደሚችል የጃፓን አጥኚዎች አስታወቁ። ጥናቱ ያተኮረው በዋናነት በአውሮፓና በሰሜን አሜሪካ መሆኑ ተነግሯል። በጥናቱ ዕድሜያቸው ከ40 ዓመት...

ነፍሰጡር እና እርግዝና

የእርግዝና ወቅት በሳምንታት ነው የሚቆጠረው ለማርገዝ ከፍተኛ እድል ያለበት ወቅት በወርአበባ ዑድት ግማሽ ላይ ነው። እርግዝና ወቅት ማለት የጸነሰው እንቁላል መህጸን ውስጥ ማደግ ከጀመረችበት ቀን...

ሰላጣ፣ ቆስጣና ጥቅል ጎመን አዘውትሮ መመገብ የአእምሮን ቶሎ የማርጀት እድል በ10...

በእለት ተእለት ምግባችን ውስጥ አረንጓዴ ቅጠል ያላቸው ተክሎችን አዘውትሮ መመገብ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ከዚህ ቀደም የተሰሩ በርካታ ጥናቶች አመላክተዋል። ከሰሞኑ የወጣ አዲስ ጥናት ደግሞ...

የሴቶች የወሲብ ችግር

የተከበራችሁ ወዳጆቻችን፤ በፌስ ቡክ ገፃችን ላይ ብዙዎቻችሁ ስለሴቶች የወሲብ ችግር መረጃ እንድንሰጣችሁ አስተያየቶቻችሁን ኢንቦክስ ባደረጋችሁልን መሰረት በሴቶች የወሲብ ችግር ላይ የተወሰኑ መረጃዎች እነሆ:- ቀጣይነት ያለዉ...

የጥቁር አዝሙድ አስገራሚ ጥቅም

♦ ለካንሰር እባጮች ፣ ለስኳር በሽታ ፣ ለተቅማጥ ፣ ለደረቅ ሳል ፣ ለጆሮ ህመም ፣ ለአይን ህመምና እይታ ችግር ፣ ለፊት ፓራሊሰስ ፣ ለጉንፋንና...

ከዓመት በኋላ የበፊት ፍቅረኛዬን ማሰብ ጀምሬያለሁ፤ ጭንቅላቴ ማረፍ አልቻለምና ድረሱልኝ (የተለያያችሁ ጓደኞች...

ሕሊናዬን እያስጨነቀኝ ያለ አንድ ሀሳብ አለ እንደሚከተለው ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ጓደኛነት ስመሰርት በአይን ለረጅም ጊዜ ከወደድኩዋት ልጅ ጋር በአጋጣሚ ተዋውቀን፤ ከዚያም ተነጋግረን በጓደኝነት 1...

የእንቁላል ማኩረት እና የዘር ማፍራት (Ovulation and Fertility)

ዋናው ጤና ይህን ያዉቁ ኖራል?... በእያንዳንዱ የወር አበባ ዑደት ወቅት እድሜያቸዉ በሀያዋቹ ወይም በሰላሳዋቹ መጀመሪያ የሆኑ ጤናማ የፍቅር ጉዋደኛሞች የወሊድ መከላከያን የማይወስዱ ከሆነ ጽንስ የሚረገዝበት የሀያ...

ጤና በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ የፀጉር ቀለም አለርጂን መከላከያ መንገዶች

በአሁኑ ወቅት ሴቶችም ሆነ ወንዶች በተለያዩ ምክንያቶች ፀጉራቸውን ቀለም ይቀባሉ። ይህ ቀለም እንደ አሞኒ (ammonia) ፣ ፕሮፕይለን (propylene)፣ ግላይኮል (glycol) እና ፒፒዲ የመሳሰሉ አለርጂ የሚፈጥሩ...

የሴት ብልት ፈሳሽ

  የሴቶች ብልት ፈሳሽ አለ የሚባለዉ ከሴት ብልት ፈሳሽና ህዋሳት/ሴሎች ተደባልቀዉ ተከታታይነት ባለዉ መልኩ መፍሰስ ሲኖር ነዉ፡፡ የብልት ፈሳሽ መኖር ብልትን ለማፅዳትና ለመከላከል ያገለግላል:: አንዲት...

ሊያገቡት የሚፈልጉትን ሁነኛ ሰው ማግኘትዎን የሚያሳዩ 10 ምልክቶች!

ከፍቅረኛዎ ጋር የፍቅር ግንኙነት ከጀመሩ ዋል አደር ብለዋል እንበል፤ በተደጋጋሚ የሚነሳብዎት ጥያቄም መቼ ነው እናንተ የምትጋቡት? የሚለው ሊሆን ይችላል። ይሁንና መሰል ጥያቄዎች ሲደጋገሙ ምቾትን ሊነሱ...

ፍቅረኛ ልታጡ የቻላችሁባቸው 8 ምክንያቶች

በሊሊ ሞገስ አንዳንድ ሰዎች መርጠው ብቸኛ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንድ ሰዎች ቅርብ ጊዜ ከጥሩ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ በመውጣታቸው ምክንያት እና የሚመስላቸውን ሰው...

የሳይነስ እና የአስም በሽታ

የሳይነስ ቁስል ሳይነስ ቁስል ከፊት ጀርባ የሚገኙት በአየር የተሞሉት ቀዳዳዎች (sinuses) መቁሰል (inflammation) ነው፡፡ ይኽ ቁስል በአብዛኛው በራሱ ጊዜ የሚድን ሲሆን በአፍንጫ እና በአይን ዙሪያ...

9ኙ ቦርጭን ማጥፊያ የምግብ ዓይነቶች

(ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የታተመ ነው።) ሆድ አካባቢ የሚገኝን የስብ መጠን(ቦርጭን) ለመቀነስ ሙከራ ሲያደርጉ የፕሮቲን ይዘታቸው ከፍ ያለ፣ ሰውነት ውስጥ ተቋጥሮ የሚገኝን አላስፈላጊ...

የጡት ካንሰር ህመም ምልክቶች (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

ቀደም ብዬ ካቀረብኳቸው ምክሮች ውስጥ ስለ የጡት ካንሰር ላላነበባችሁ ጠቃሚ ስለሆነ አነሆ፡፡ የጡት ካንሰር በዓለማችን በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን...