ፈረንሳይ ሌጋሲዮን በኢቦላ በሽታ ስጋት ተወጥራለች

ነገረ ኢትዮጵያ • ከ10 በላይ ሰዎች ከህዝብ ጋር እንዳይገናኙ በፖሊስ ታግተዋል ሴራሊዮን ውስጥ በአንድ ዓለም አቀፍ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ ሲሰራ ቆይቶ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ በኋላ ህይወቱ...

HEALTH/ጤናበመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ ለጤናም ይጠቅማል

በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን አዘውትረን የምናዳምጥ ከሆነ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎችን እንደሚያስገኝልን የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ። በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቀዎችን ስናነሳ እንደምሳሌም በዓለም አቀፍ ደረጃ...

ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. ቁርስ አለመመገብ ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2. በህመም ወቅት...

ከዕድሜ መግፋት ጋር ተያይዘው የሚመጡ አስጊ የጤና ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው!

በዮሴፍ ትሩነህ (ሜዲካል ጋዜጣ) የጤና ባለሙያዎች፣ አካል ብቃት እንቅስቃሴንና አጠቃላይ የጤና ክብካቤን ከልጅነታቸው ጀምረው ሰዎች እንዲተገብሩ ቢመክሩም የብዙዎች ጤና ሲታወክና እድሜ ሲገፋ ብቻ ይህንን ምክር...

የአመት በዓል ጤናና ደህንነት ጥንቃቄ ምክሮች

የአመት በዓል ሲመጣ ከሚወዷቸዉ ጋር ለማሳለፍ፣ለመደሰትና ምስጋናን ለማቅረብ ጥሩ አጋጣሚ መፍጠሩ አይቀርም፡፡ በተጨማሪም አመት በዓል የጤና ስጦታን የምናስብበት ስለሆነ ለእርስዎም ይሁን ለሌሎች በበዓል ወቅት...

የመድሃኒት ኩባኒያዎች እና የመድሃኒት አቅርቦቱ

ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ በተለይ በአዳጊ ሀገራት መድሀኒት የሚያስፈልጋቸው ብዙ ህሙማን ይገኛሉ። ለብዙ በሽተኞች አስፈላጊውን መድሃኒት ከማግኘት ጎን ለጎን ያላቸው ችግር መድሃኒቶች ውድ መሆናቸው ነው። እንደ ሳኖፊ...

Salmonella, Vaccines, Belly Fat Were Hot Topics in 2008

By Daniel J. DeNoonWebMD Health News   Dec. 16, 2008 -- Promising to change the U.S. health care system, Barack Obama changed history in 2008. That wasn't...

ሆድ ህመም እና ተቅማጥ

የሆድ ህመም መንስኤዎች ከብዛታቸው የተነሳ ይኼ ነው ለማለት ይከብዳሉ፡፡ የሆድ ህመም በብዛት ቀላል ችግሮችን ቢያመላክትም አንዳንዴ ግን ጠንከር ያሉ በሽዎች መገለጫ ነው፡፡   ትክክለኛውን ምክንያት ከህመሙ...

ዜናቴሌቭዥን ላይ አፍጦ መዋል በጤና ያለው ጉዳት ምን እንደሆነ ይወቁ

ቴሌቪዥን ለረጅም ስአት መመልከት የሚያስከትላቸውን የጤና እክሎች ጥናቶች በተደጋጋሚ ጠቁመዋል። እጅግ የበዛ የቴሌቪዥን መመልከት ፍቅር የተለያዩ ጉዳቶችን የሚከተሉትን ጉዳቶች እንደሚያስከትሉ ይጠቅሳሉ። ዝቅ ካለ መቀመጫ ላይ በመሆን...

ራስ ወዳድ በመሆኔ የፀነስኩትን ልጄን እንዴት አሳድገው ይሆን?

ምላሽ፡- አንዲት እናት ልጇን ከመውለዷ በፊት ከሆስፒታል ባገኘችው ፈቃድ ከሰው ልጅ ጋር በመዋልና በማደር እናትነትን ለመለማመድ ችላለች፡፡ ለዚህ ደግሞ የሥነ ልቦና ጥናት ያደረገችውና ሕፃናትና...

“ሙቅ ውሃ በተፈጥሮ የተዘጋጀ የቤት ውስጥ ህክምና መስጫ ነው ይሉታል “

የጤና ነገር ጃፓናውያን ማለዳ እንደተነሱ ለብ ያለ ውሃን የመጠጣት ልምድ እንዳላቸው የሚነገር ሲሆን፥ ይህም እጅግ በርካታ ህመሞችን ለማዳን እና ለመከላከል እንደሚያስችልም ነው በተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች...

What’s The Science Behind Kissing?

By Zidbits Kissing is usually a show of affection between two people. A kiss can be passionate, aggressive, flirty or used as simple greeting. But...

Most Viewed

error: Content is protected !!