የእንጉዳይ የጤና በረከቶች

እንጉዳይ በቀደምት ህዝቦች ዘንድ ለጥንቆላና ለመሳሰለው ተግባር ያገለግላል ተብሎ ይታመን ነበር። የግብጽ ፈረኦኖች እንጉዳይን ለራሳቸው ብቻ በመያዝ ተራው ህዝብ እንዳይመገበው ይከለክሉ እንደነበር ይነገራል። ሮማውያንም እንጉዳይ የአማልክት ምግብ “food of the gods” ነው የሚል ህግ አጽድቀው ተራው ህዝብ እንዳይመገበው ሲያደርጉ እንደኖሩም የኃላ ታሪካቸው ይመሰክራል። ግሪካዊያን ደግሞ ለተዋጊ ጦረኞች ሀይልን ያጎናጽፋል ብለው ያምኑ ነበር። እንጉዳይ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1600ዎቹ ጀምሮ...

አረንጓዴ ተክሎችን ለስኳር ህመም

አዘውትሮ አረንጓዴ ተክሎችን መመገብ ለስኳር ህመም ላለመጋለጥ እንደሚረዳ በቅርቡ የወጣን አንድ የምርምር ውጤት ዋቢ አድርጐ ዴይሊ ቴሌግራፍ ዘግቧል፡፡ የእንግሊዝ ተመራማሪዎች ይፋ ያደረጉት የጥናት ውጤት እንደሚያመለክተው በተለያዩ ስድስት አረንጓዴ ተክሎች ላይ ባደረጉት ጥናት በተለይ በፍራፍሬና አትክልት፣ ስፔናችና ጐመንን አዘውትረው የሚመገቡ ሰዎች ለስኳር ህመም የመጋለጥ ዕድላቸው ዝቅተኛ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ በብሪታኒያ የህክምና መጽሔት ላይ ይፋ የሆነው የምርምር ውጤቱ አረንጓዴ...

በወር አበባ ጊዜ ሊደረጉ የሚገቡ የንጽህና እና ተያያዥ ጥንቃቄዎች

የወር አበባ የሴቶች ወርሀዊ ኡደት ሲሆን አንድ ሴት የመራቢያ እንቁሎችን ሰውነቷ ማምርት ከሚጀምርበት የእድሜ ክልል ጀምሮ እስከ ማረጥ ወይም ሰውነቷ እንቁላልን ማምረት እስከሚያቆምበት ጊዜ ድረስ በየወሩ የሚመጣ ነው። ታዲያ ይህ የወር አበባ በየወሩ በሴቶች ላይ በሚከሰትበት ጊዜ ተገቢውን ጥንቃቄ ካልተደረገ ብዙ የጎንዮሽ ጉዳቶች ሊያስከትል እንደሚችል ያውቃሉ። በዚህ ኡደት ጊዜ ሴቶች ለኢንፌክሽን የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ሲሆን፥ ይህ...

ለጥርስ ህመም- የመጀመሪያ እርዳታ -እርስዎ ሊተገብሩት የሚችሉ ምክሮች

  • ሞቅ ባለ ዉሀ አፍዎትን መጉመጥምጥ • በጥርስ መጎርጎሪያ በጥርስዎት መካካል የቀሩ የምግብ ትራፊዎችን ማዉጣት • ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ሊወሰዱ የሚችሉ የህመም ማስታገሻ መድሃኒት መዉሰድ ወደ ጥርስ ህክማና መስጫ ማዕከል መሄድ • የእንፌክሽን ምልክቶች ካለዎት ለምሳሌ እብጠት ካለ፤ ምግብ ሲመገቡ ህመም ካለ፤ የድድ መቅላት ወይም ሽታ ያለዉ ፈሳሽ ካለዎት ሀኪም ያማክሩ • ህመሙ ከአንድ ቀንና ከዚያ በላይ ከቀጠለ • ከጥርስ...

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው”

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው ደንገጥ እንኳን ሳይሉ ካለ ኮንዶም ወሲብ መፈጸም እንደሚፈልጉ የገለጹልኝ ብዙ ናቸው፡፡ኮንዶምማ የማይታሰብ ነገር ነው ይላሉ፡፡ በእንቢታቸው ጸንተውና ደብድበውኝ ካለኮንዶም የፈለጉትን የፈጸሙ አሉ፤›› ያለችን የሃያ ሰባት ዓመቷ ሴተኛ አዳሪ ነች፡፡የፊቷ ጥራት፣ አለባበሷ፣ እርጋታና ፈገግታዋ እንክብካቤ በበዛበት ቤተሰብ ውስጥ በምቾት ማደጓን እንዲገምቱ የግድ ይላል፡፡ የእሷ ሕይወት እውነታ ግን ከዚህ ፍጹም የተለየ...

በቀን አንድ ብርጭቆ ቀይ ወይን የመጠጣት የጤና በረከቶች

በሙለታ መንገሻ በቀን ውስጥ አንድ የወይን ብርጭቆ ቀይ የወይም ጠጅ የምንጠጣ ከሆነ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎች አለው ተብሏል። ቀይ የወይን ጠጅን ከረጀም የስራ ቀን በኋላ አንድ ብርጭቆ መጠጣት እራሳችንን ዘና ለማድረግ እና ለማረጋጋት ይመከራል። ቀይ የወይን ጠጅ ከዚህ በዘለለም በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ጥናቶች ይጠቁማሉ። በቀን አንድ ብርጭቆ የወይን ጠጅ መጠጣት ከሚያስገኛቸው የጤና በረከቶች መካከልም፦ በቶሎ የማርጀት እድላችንን...

የወባ መድሃኒቱ……

የወባ በሽታ በአፍሪካ በገዳይነታቸው ከሚታወቁ በሽታዎች ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። በተለይ ሕፃናት እና ነፍሰ ጡር ሴቶች ደግሞ የበሽታው ዋነኛ ተጋላጮች ናቸው። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በአፍሪካ በወባ በሽታ ከሚሞቱት 90 ከመቶ ያህሉን የሚሸፍኑት ዕድሜያቸው ከአምስት አመት በታች የሆኑ ሕፃናት ናቸው።በ45 ደቂቃ ውስጥ አንድ ሕጻን በወባ በሽታ ምክንያት እንደሚሞትም ጥናቶች ያረጋግጣሉ። የዚህ ሁሉ መነሻ ምክንያት ደግሞ ሕጻናት በሽታውን የመቋቋም...

HEALTH/ጤናበመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ ለጤናም ይጠቅማል

በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን አዘውትረን የምናዳምጥ ከሆነ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎችን እንደሚያስገኝልን የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ። በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቀዎችን ስናነሳ እንደምሳሌም በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደ ሞዛርተ ያሉት ሲጠቀሱ፥ በሀገራችንም የኢትዮ ጃዝ መስራች ክቡር ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄን መጥቀስ እንችላለን። ታዲያ እነዚህን በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎች ከመዝናኛነትም ባለፈ በእለት ተእለት እንቅስቃሴያችን እና ጤናችን ላይ ከፍተኛ ፋይዳ አላቸው...

ዩኒቨርሲቲው የሥነ-ተዋልዶ ጤና ችግርን ለመቀነስ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 30/ 2004 (ዋኢማ) -ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን የሥነ-ተዋልዶ ጤና ችግር ተጋላጭነት ለመቀነስ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው ከተባበሩት መንግስታት የሕፃናት አድን ድርጅት /ዩኒሴፍ/ እና ከተባበሩት መንግሥታት የሥነ-ሕዝብ ድርጅት ጋር በጥምረት እየሰራ ይገኛል። የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዳይሬክተር አቶ ለሜሳ ኦልጂራ  ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት የተማሪዎችን የሥነ-ተዋልዶ ጤና ችግር ተጋላጭነት ለመቀነስ ተማሪዎችን ያሳተፈ ተግባር...

የጨጓራ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚጠቅሙ የጤና ምክሮች

• ከጥጋብ በላይ አለመመገብ • ምግብን በዝግታ መመገብ • ቅባታማ ምግቦችን ማስወገድ • ቅመማ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች አለመመገብ • ሲጋራ ያለማጤስ • ቡና፤አልኮል እና የለስላሳ መጠጦችን አለማዘውተር • የሰውነት ክብደትዎን ማስተካከል • የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ • አዕምሮዎን ዘና በማድረግ ጭንቀትን ማስወገድ    

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -