የተጣበቁት መንትዮች አስጨናቂው የ6 ሰዓታት ቀዶ ሕክምና (መላኩ ብርሃኑ)

በመላኩ ብርሃኑ ይህ ታሪክ ተጣብቀው የተወለዱት የኢትዮጵያዊያኑ መንትዮች ማሪያ እና ሮዛ  ታሪክ ነው። እነሱን ለማለያየት እስካሁን ባለው መረጃ በሀገራችን የሕክምና  ታሪክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ቀዶ...

ጾም የካንሰር ህዋስ እድገትን ይከላከላል ተባለ

አዲስ የጥናት ውጤት እንዳረጋገጠው መጾም የደም ካንሰርን ይዋጋል ተብሏል በኔቸር ሜዲስን ላይ ይፋ የተደረገ አዲስ የጥናት ውጤት መጾም የተለመዱ የካንሰር አይነቶችን ለመከላከል እንደሚረዳ አረጋግጧል፡፡ የዩቲ...

አትክልት ተመጋቢ መሆን የሚመረጡባቸው 6 ምክንያቶች

አትክልት እና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ ለጤና በርክት ያሉ ጠቀሜታዎች እንዳላቸው በተለያዩ ጊዜ የወጡ ጥናቶች ያመላክታሉ። የአትክልት ተመጋቢ መሆን ወይም አትክልትን አዘውትሮ በመመገብ የምናገኛቸውን የጤና...

የሴትን ልጅ ልብ ለመማረክ እና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ለመመስረት የሚረዱ 6 ነጥቦች

ሴቶች በፍቅር ውስጥ አጥብቀው የሚፈልጉት ምንድነው? በጥንዶች መካከል ለሚኖር የተሳካ የፍቅር ግንኙነት የፍላጎት መጣጣም እጅግ አስፈላጊ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ በዚህ ረገድ የሰው ልጆች በአጠቃላይ፣ ተመሳሳይ...

የስኳር በሽታ

የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ኢንሱሊን የተባለውን ኬሚካል ሰውነታቸው በአግባቡ ማምረት ወይም መጠቀም አይችልም፡፡ ኢንሱሊን ማለት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኝና ሰውነታችን የሚፈልገው የኬሚካል አይነት ነው:: ኢንሱሊን...

የወር አበባ ለምን ይዛባል?

በቁምላቸው አባተ (ሜዲካል ዶክተር)          በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ የወር አበባ ሊዛባ ይችላል፡፡ ለመፍትሄው ግንዛቤ እንዲኖር መነሻዎችን መረዳት ያሻል፡፡ እንደ መንደርደሪያ የሚከተለውን ሃሳባዊ ገጠመኝ እንመልከት፡- ‹‹እድሜዬ 28...

የሰውን ልጅ በቅዝቃዜ አድርቆ ወደ ህይወት መመለስ ይቻላልን?

አንዳንዴ ፊልም ስንመለከት አንድ ሰው በቅዝቃዜ ደርቆ (Cryosleep) ከጊዜያት በኋላ ያለምንም ማርጀት ወይም በሸታ ሲነሳ እናያለን፡፡ የደረቀበት ምክንያት ተፈልጎ ወይም በአጋጣሚ ሊሆን ይችላል፡፡ ለምሳሌ...

ከተክልም ከስጋም የሚመደበው ቦሎቄ

በዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ (አዲስ ጉዳይ እንዳተመው) መገኛው በሰሜን አሜሪካ እንደሆነ ቢነገርም ፈረንሳውያን በስፋት ጥቅም ላይ እንዳዋሉት ይታያሉ፡፡ በዋነኛነት የሾርባ ማጣፈጫ ነው ብለው ከፍተኛ የንጥረ ነገሮች...

የፍርሃት አባዜ የተጠናወታቸው በህክምና ይፈወሳሉ!

“በህይወቴ እንደ ፎቅና ሊፍት የምጠላው ነገር የለኝም” ከአለም ህዝብ ከ10 በመቶ በላይ የፎቢያ ተጠቂ ነው ሴቶች ከወንዶች ሁለት እጥፍ ያህል በፎቢያ ይጠቃሉ ከፍ ያሉ ሥፍራዎችን የመፍራት ችግር...

በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) በእርግዝና ጊዜ ሲለሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ መጠን ያለው የፕሮቲን መጠን በሽንት ውስጥ እንዲኖር ስለሚያደርገው በሕክምናው Preeclampsia (ፕሪኢክላምፕሲያ) ብለን ስለምንጠራው የሕመም...

ሰላጣ፣ ቆስጣና ጥቅል ጎመን አዘውትሮ መመገብ የአእምሮን ቶሎ የማርጀት እድል በ10 ዓመት ይቀንሳል

በእለት ተእለት ምግባችን ውስጥ አረንጓዴ ቅጠል ያላቸው ተክሎችን አዘውትሮ መመገብ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ከዚህ ቀደም የተሰሩ በርካታ ጥናቶች አመላክተዋል። ከሰሞኑ የወጣ አዲስ ጥናት ደግሞ...

ልጆች ማሳደግ ከ1 እስከ 5 አመት

አሁን ልጅሽ መጫወት፣ መሮጥ፣ ያለማቋረጥ ማውራት ጀምሯል፡፡ አመጋገቡም ይህንን መሰረት አድርጎ መቀየር አለበት፡፡ በዚህ እድሜው ልጄን ምን ያህል መመገብ አለብኝ? ልጆች ምንም እንኳን በፊት ከነበረው አሁን...

አስገድዶ መድፈርና ስነልቦናዊ ቀውሱ

የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፃሚዎች በተለያዩ አዕምሮአዊ የጤና ችግሮች የተጠቁ ናቸው (የስነ ልቦና ባለሙያ) ህጉ በአስገድዶ ደፋሪዎች ላይ ያስቀመጠው ቅጣት ለወንጀሉ ተመጣጣኝ አይደለም (የህግ ባለሙያ) አየር ጤና...

ጡት ማጥባት የህጻናትን የአዕምሮ ብቃት ይጨምራል

የተተረጎመው በሙለታ መንገሻ በብራዚል ወሰጥ የተሰራ አንድ ጥናተ እንዳመላከተው ህጻናትን ጡት ማጥባተ የአዕምሯቸው ብቃት አንዲጨምር ያደርጋል። ጥናቱ በ3 ሺህ 500 ህጻናት ላይ የተካሄደ ሲሆን፥ በዚህ ጥናትም...

የፍቅር ግንኙነት ምክር

አንድ አባባል አለ፡፡ እንዲህ የሚል‹‹ ከሌሎች ውድቀት መማርን የመሰለ አሪፍ የማትረፊያ መንገድ የለም፡፡›› እንግዲህ የዚህ ጽሁፍም ዋና ዓላማው ከዚህ የወጣ ወይንም የዘለለ አይደለም፡፡ሴቶችንና የተቃራኒ...

የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1) የአልኮል መጠጥ አለመውሰድ ምክንያቱ የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ 2) ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ 3) ወተት...

What’s The Science Behind Kissing?

By Zidbits Kissing is usually a show of affection between two people. A kiss can be passionate, aggressive, flirty or used as simple greeting. But...

እቀጥን ብዬ ብሔድ … ወፍሬ

ውፍረትን ለመቀነስ በሚል ሰበብ በርካቶች የጂም ቤቶችን ማዘውተራቸው አዲስ ክስተት አይደለም፡፡ ሸንቀጥ ያለ ሰውነት እንዲኖራቸው፣ ሰውነታቸውን እንደልባቸው ለማዘዝና ከተለያዩ ውፍረት አመጣሽ በሽታዎች ራሳቸውን ለመጠበቅ...

ሥራ እየሠሩ ጡት ስለማጥባት

  ወደ ሥራ ወይም ትምህርት ከተመሇሱ በኋሊ ጡት ማጥባት መቀጠሌ ይቻሊሌ። ብዙ ሴቶች ይህንን ያሇችግር ማካሄድ ይችሊለ። ጡት ማጥባት ሇሌጅዎ ጠቃሚ ነው። ወደ ሥራ ሇመመሇስ የሚያስቡ...

የወር አበባ ለምን ይዛባል?

በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ የወር አበባ ሊዛባ ይችላል፡፡ ለመፍትሄው ግንዛቤ እንዲኖር መነሻዎችን መረዳት ያሻል፡፡ እንደ መንደርደሪያ የሚከተለውን ሃሳባዊ ገጠመኝ እንመልከት፡- ‹‹እድሜዬ 28 ነው፡፡ ላለፉት ስድስት...

Most Viewed

error: Content is protected !!