ጤናዎን ለመጠበቅ መወሰድ የሚገቡ ምግቦች ምግቦች

ጤናዎን በጉሮሮዎ ያስገቡ ----ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ” ይላሉ አስተዋዮች ሲተርቱ እውነት ነው! ለመድሀኒትና ለህክምና የምናወጣው ገንዘብና ጊዜ የህይወታችንን ሰፊ ድርሻ ይይዛል:: ምግባችንን እንደመድሀኒት ካልወሰድን...

የሴት ብልት አስተጣጠብ ስህተት የሚያመጣው የጤና ቀውስ

https://youtu.be/8Qf7LOfxlek የሴት ብልት አስተጣጠብ ስህተት የሚያመጣው የጤና ቀውስ

30 አስደናቂ ጤና ነክ ዕውነታዎች

አንድ አዲስ ሰው አንድ ቤት ውስጥ ሲገባ 37 ሚሊዮን ባክቴሪያዎች አብረው ይገባሉ፡፡ አንጎል 10 ዋት አምፖል በሚሰራበት የኃይል መጠን ነው የሚሰራው፡፡ ኒውሮኖች በዕድሜ...

የሰከነ አእምሮን መላበስ የምንችልባቸው 10 ጠቃሚ ምክሮች – ወንድሙ ነጋሽ

1.) ሕይወት ሞልታ አትሞላም፡፡ውጥንህ በሙሉ በእንዲት ጀምበር ፉርሽ ሊሆን ይችላል፡፡የሞከርክው፣ የነካኸው ነገር እየከሸፈብህም ተቸግርህም ይሆናል፡፡ይሀንን ሁላ ፈተና ግን እንደ መርገምት ከወሰድከው ትልቁ ተሸናፊ እንተው...

በወንዶችና በሴቶች አንጎል መካከል ያሉ 6 አንጻራዊ ልዩነቶች

በአንድ ጊዜ ምን ያህል ስራ የሴቶች አንጎል በአንድ ጊዜ የተለያዩ ድርጊቶችን ማከናወን የሚያስችል ብቃት ታድሏል፡፡ የወንዶች አንጎል ግን በአንድ ጉዳይ ላይ አተኩሮ በዚያ ላይ በጥልቀት በማጠንጠን ተክኗል፡፡ ለምሳሌ ያህል ሴቶች ቴሌቪዥን እያዩ፣ በስልክ እያወሩ ምግብ ማብሰል ይችላሉ፡፡ ወንዶች ግን በአንጻሩ በአንድ...

አስደናቂ የጤና ሚስጥሮች

የጣት አሻራ የሚፈጠረው ከ3ኛው የፅንስ ወራት ጀምሮ ነው: : የሰው ልጅ ህልም ማየት ወይም መስማት የሚጀምረው የእናቱ ማህፀን ውስጥ እያለ ነው: : ህፃናት ሲወለዱ በሰውነታቸው ውስጥ 26 ቢልየን ሴሎች ይገኛሉ: : በጉልምስና...