ምግብ ከተመገቡ በኃላ ማድረግ የሌለብዎ 7 ነገሮች

  · ከምግብ በኃላ ሲጋራ ማጨስ፡- ሲጋራ ከምግብ ጋር ባይያያዝም ጠዋትም ይሁን ማታ ማጨስ ለጤና ጠንቅ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ሲጋራ ኒኮቲንና ታር የመሳሰሉትን ጨምሮ ከ60 በላይ...

የአጥንት ጤንነትን ለመጠበቅ የሚመከሩ ምክሮች

አጥንቶች ለሰዉነታችን ከሚሰጣቸዉ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ዉስጥ የተወሰኑት፤ ለሰዉነታችን ቅርፅ ለመስጠት፣ የሰዉነነት አካላትን ከአደጋ ለመከላከል፣ ስጋና ጡነቻዎቻችንን አጣብቆ ለመያዝና የካልስየም ንጥረ ነገርን ለማጠራቀም ይረዳል፡፡...

አቮካዶን መመገብ የሚያስገኘው የጤና በረከቶች

አቮካዶ ባለው ከፍተኛ የሆነ የቫይታሚንና የሚንራል ይዞታ፣ በውስጡ በያዘው ፋይበርና እጅግ አንስተኛ የስብ መጠን የዓለማችን ተመራጭ የፍራፍሬ ዓይነት እንዲሆን አድርጎታል። 1.አቮካዶ በሰውነታችን የሚገኝን የኮሌስትቶል መጠን...

ለክብደት መቀነስ ሚስጥሩ ምንድን ነዉ?

ዛሬ በክብደት መቀነስ ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ስለክብደት መቀነስም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና ሙያ ያላቸዉን ሀኪሞቻችንን...

የኩከምበር የጤና ጥቅሞችን ያውቃሉ?

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. የመገጣጠሚያ ህመም ስሜትን ያስታግሳል 2. የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል 3. ክብደት ለመቀነስ ይረዳል 4. የምግብ መፈጨት ሂደትን ያግዛል 5. የእራስምታት ህመምን ይከላከላል 6. ካንሰርን የመዋጋት አቅም...

በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የአረንጓዴ ተክሎች ለጤና ጠቃሚ መሆን የማያጠራጥር ሲሆን ለዛሬ በጥቂቱ ስለተክሎቹ አይነትና ጥቅሞቻቸዉ ልነግራችሁ ወደድኩኝ፡፡ ✔ ብሮኮሊ ይህ አትክልት በቫይታሚን ሲ እና በፋይበር የበለጸገ...

አመጋገብና እርግዝና

በእርግዝናሽ ወቅት ልጅሽ ኃይልና ንጥረ ነገሮችን የሚያገኘው ካንቺ ነው። ስለዚህም በቂ የሆነ የበለፀጋ ምግብ ላንቺ እና ለልጅሽ መውሰድ ይኖርብሻል። በተቻለ መጠን ቁርስ፣ ምሳ፣ እራት እና...

10 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) እንቁላል ሁሌም በገበያ ላይ የሚገኝ እና ለብዙ ምግቦች በአዘገጃጀት ወቅት የምንጠቀምበት እና በውስጡ ለሰውነት ጠቀሜታ ያላቸውን ንጥረ ነገሮችን የያዘ የዘምግብ አይነት ነው፡፡ 1....

ለወንዶች የሚጠቅሙ አምስት ምግቦች

በዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ የቲማቲም ሶስ ቲማቲም፣ የቲማቲም ሶስ ወይም ፒዛ አዘውትረው የሚመገቡ ወንዶች ራሳቸውን ከፕሮስቴት ካንሰር በጥሩ ሁኔታ እየተከታተሉ እንደሆነ በሃርቫርድ ተመራማሪዎች የተደረገ ጥናት አረጋግጧል፡፡...

ሁለገቡ የዱባ ፍሬ

በተደጋጋሚ ጥናት ከሚደረግባቸው ለምግብነት ከሚውሉ ነገሮች አንዱ የዱባ ፍሬ ነው፡፡ በኦሜጋ 3 ፋቲ አሲዶች የበለፀገ መሆኑም ትኩረት እንዲሰጠው አድርጓል፡፡                 ለአጥንት ጥንካሬ ይሰጣል የዚንክ እጥረት የሚታይባቸው...

ቲማቲም የዘር ፍሬ እጢ ካንሰርን ይከላከላል

ቀይ ስጋ፣ ስብና ጨው የበዛባቸው ምግቦች አይበረታቱም  በሳምንት ከ10 ፖርሽን (1 ፖርሽን ለአንድ ሰው የሚበቃ ምግብ መጠን ነው) በላይ ቲማቲሞችን የሚመገቡ ወንዶች በዘር ፍሬ...

የላቁ ምግቦች ለላቀ ጤና

የትኛው ፍራፍሬ ነው የደም ግፊትዎን ለመቀነስ የሚረዳዎት? ለምንድነው ሎሚ የጤና ግምጃ ቤት (ሱፐር ሃውስ) የሆነው? የኦሜጋ-3 እጥረት እንዴት ከድባቴና (ድብርት) ከአንዳንድ አካላዊ ችግሮች ጋር...

ጤናማ አመጋገብ ይኑርዎት

ጤናማ አመጋገብ ከተከተሉ ጤናማ የሰውነት ገጽታ ይኖርዎታል፡፡ ለጋ ፍራፍሬና አትክልት የሰውነት ቆዳ ህዋሳትን ይበልጥ የማይናወጡ በማድረግ ጤንነታቸውን የሚጠብቁ ሲሆኑ ከዶሮና ከዓሳ የሚገኘው ሊን ፕሮቲን...

ከተክልም ከስጋም የሚመደበው ቦሎቄ

በዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ (አዲስ ጉዳይ እንዳተመው) መገኛው በሰሜን አሜሪካ እንደሆነ ቢነገርም ፈረንሳውያን በስፋት ጥቅም ላይ እንዳዋሉት ይታያሉ፡፡ በዋነኛነት የሾርባ ማጣፈጫ ነው ብለው ከፍተኛ የንጥረ ነገሮች...

የተወዳጁ በቆሎ የጤና ጠቀሜታዎች

ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ በያዝነው የክረምት ወራት በሀገራችን ተመራጭ ከሆኑ ምግቦች ውስጥ በቆሎ ግንባር ቀደሙ ነው-ዋጋው ባይወደድ በአሜሪካውያን ዘንድ com የሚሰኘውና በቀደምት አሜሪካ ነዋሪዎችና በተቀረውም...

ተላላፊ ካልሆኑ ህመሞች ራስዎን የሚጠብቁበት 5 መንገዶች!

ከሜዲካል ጋዜጣ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ተብለው ከሚጠቀሱ ህመሞች መካከል ካንሰር፣ ስትሮክ እና የልብ ህመም ተጠቃሽ ሲሆኑ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነም በአሁኑ ሰአት 60 የአለማችን ህዝቦች...

የጨው መጠን የበዛበትን ምግብ መመገብ የሚይስከትለው የጤና ጉዳት – በዶ/ር ሆነሊያት

ጨውን ከምግብ ማጣፈጫነት ያለፍ የጤና ጥቅምን እንደሚሰጥ ይታወቃል። ነገር ግን ጨውን ከመጠን በላይ መጠቀም የሚያስከትላቸው የጤና ጉዳቶች አሉ ለዛሬ ጨውን በብዛት በመመገብ ምክንያት የሚጎዱ...

የሎሚ ጭማቂ 10 የጤና በረከቶች

1. ጸረ-ባክቴሪያ ባህሪ አለው፡፡ የሎሚ ጭማቂ በምንጠጣበት ጊዜ የሎሚ ጭማቂው ውስጥ ያለው አሲድ ሆዳችን ውስጥ ጸረ ባክቴሪያ ከባቢን ይፈጥራል፡፡ ሎሚ የምግብ ማብሰያ አካባቢዎችንና ቁሳቁሶችንም...

ቫይታሚኖችና ጠቀሜታዎቻቸው

ቫይታሚኖች ሰውነታችንን ዕድገት ተፋጠነ ለማደስረግ፣ ከበሽታ ለመከላከል፣ ከውጥረት እና ተያያዥ ችግሮች ሰውታችንን ለመጠበቅ የህዋሳቶቻችንን የመከፋፈልና መራባት ሂደት በማገድ ዘርን ተክቶ ለማለፍና ልጅ ለመውለድ የሚያስፈልጉ...

 የማሽላ የጤና በረከቶች (ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ)

ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ (ከአዲስ ጉዳይ መፅሄት)   እያረረ በመሳቁ የወግ ማሳመሪያ የሆነው ማሽላ ከፍተኛ የጤና ጠቀሜታ ከሚሰጡ እህል ዘሮች አንዱ ነው፡፡ በዓለም ላይ ከ30 በላይ የማሽላ...

Most Viewed

error: Content is protected !!