ከሰውነትዎ ውስጥ የተወሰነ ያህል ስብ እንዲቀልጥ የሚፈልጉ ከሆነ እነዚህ 10 ምግቦች ስብን የማቅለጥ ብቃት...

1. አጃ፡ ጥሩ ጣዕም ያለው ከመሆኑም በተጨማሪ ከተመገቡት በኋላ የረሀብ ስሜት እንዳይሰማዎት ያደርጋል፤ በፋይበር የበለጸገ በመሆኑም የኮልስትሮል መጠንን ያስተካክላል፡፡ 2. እንቁላል፡ እንቁላል በፕሮቲን የበለጸገ ሆኖ...

ልጆች ማሳደግ ከ1 እስከ 5 አመት

አሁን ልጅሽ መጫወት፣ መሮጥ፣ ያለማቋረጥ ማውራት ጀምሯል፡፡ አመጋገቡም ይህንን መሰረት አድርጎ መቀየር አለበት፡፡ በዚህ እድሜው ልጄን ምን ያህል መመገብ አለብኝ? ልጆች ምንም እንኳን በፊት ከነበረው አሁን...

የለውዝ /ኦቾሎኒ/19 የጤና በረከቶች

በማስረሻ መሐመድ ለውዝ ወይም ኦቾሎኒ ከ1,6ዐዐ ዓመት በፊት በፔሩ የተገኘ  እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከዛም በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት  ላይ ተሠራጭቶ በዓለም ታዋቂ ሆኗል፡፡ ለውዝ ከምግብነት ባሻገር ለጤናም ሰፊ...

ቲማቲም የመመገብ 10 የጤና በረከቶች

ቲም ለቆዳችን እጅጉን ጠቃሚ ነው፡፡ ቲማቲም ከፍተኛ መጠን ያለው ላይኮፔን አለው፤ ይህን ንጥረ ነገር ደግሞ ለፊት ጥራት ተብለው በውድ ዋጋ የሚሸጡ መዋቢያዎች ይጠቀሙበታል፡፡ ቲማቲም ለቆዳ...

የአፕል የጤና በረከቶች

15 የአፕል  የጤና በረከቶች 1. ጤናማና ነጭ ጥርስ እንዲኖሮት ያስችላል፡፡ 2. የመርሳት በሽታን በእጅጉ ይከላከላል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የአንጎል ህዋሳትን እርጅና በመዋጋት የማስታወስ ችሎታን ያነቃቃል፡፡ 3. የተለያዩ የነቀርሳ...

የነጭ ሽንኩርት 34 የጤና በረከቶች

1. የደም ቅዳ (Artery) ግድግዳዎችን በማደደርና በማጥበብ የሚታወቀውን አቲሮስክሊሮሲስ የተሰኘውን በሽታ ይዋጋል፡፡ 2.የኮልስትሮል መጠንን ይቀንሳል፡፡ 3. የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡ 4. ጉንፋንንና ሌሎች መሰል የላይኛው የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን ይከላከላል፣ ይፈውሳልም፡፡ 5.የባክቴሪያ መራባትንና መዛመትን ይከላከላል፡፡ 6. ቲቢን...

በጠዋት ውሃ መጠጣት የሚያስገኛቸው 5 በረከቶች

1. በባዶ ሆድ ውሃ መጠጣት ትልቁ አንጀትን በማጽዳት ንጥረ ነገሮች በቀላሉ ወደ ሰውነት ውስጥ ተመጥጠው እንዲገቡ ያደርጋል፡፡ 2. አዳዲስ የደምና የጡንቻ ህዋሳት እንዲመረቱ ያደርጋል፡፡ 3. ክብደት...

ፖም – ጥቅምና ጥንቃቄው

የፖም ጭማቂዎች ፓስቸራይዝድ መሆናቸውን አረጋግጡየመርሳት በሽታን (አልዛሂመር) ይከላከላል ፖም የሚመገቡ ሰዎች ሸንቃጣ ናቸው   አትክልትና ፍራፍሬ አዘውትሮ መመገብ ከፍተኛ የጤና ጥቅም እንዳለው ተመራማሪዎች ይናገራሉ፤ ይመክራሉ፡፡ የእኔም...

ከደም ግፊት፣ ከስትሮክ፣ ከስኳር እና ከኩላሊት ጋር ያለው ተዛምዶ ምን ይመስላል?

ለምግብ ከሚውለው ጨው ጋር በተያያዘ ብዙ ሰው ብዙ ጥያቄ እንደሚኖረው ይገመታል፡፡ ከጥያቄዎቹም፣ - ጨው የበዛበት ምግብ በማዘውተሬ ለደም ግፊት ያጋልጠኛል ወይ? - አልፎ አልፎ ሰውነቴ ያብጣል...

9ኙ ቦርጭን ማጥፊያ የምግብ ዓይነቶች

(ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የታተመ ነው።) ሆድ አካባቢ የሚገኝን የስብ መጠን(ቦርጭን) ለመቀነስ ሙከራ ሲያደርጉ የፕሮቲን ይዘታቸው ከፍ ያለ፣ ሰውነት ውስጥ ተቋጥሮ የሚገኝን አላስፈላጊ...

የመራራው ሎሚ ጣፋጭ ጠቀሜታዎች

የሎሚ ስረ መሰረት ባይታወቅም፣ የመጀመሪያዎቹ ዛፎች በደቡባዊ ህንድ፣ ሰሜናዊ ምያንማር (በረማ) እና ቻይና እንደበቀሉ ይገመታል፡፡ በሎሚ ስረ መሰረት ዙሪያ የተደረገ ጥናት ፍሬው የመራራ ብርቱካንና...

በሽታ ተከላካይና ሕመም ፈዋሽ ምግቦች

መንግሥቱ አበበ የልብ ሕመም፣ ካንሰር፣ ራስ ምታትና በርካታ የዕለት ተዕለት በሽታዎችን የሚከላከሉና የሚያሽሉ ተብለው በህክምና ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች የተረጋገጡ 12 ምርጥ ምግቦችን አስተዋውቃችኋለሁ።  ፊግስ:- ከበለስ ጋር የሚመሳሰል...

5ቱ የማያስረጁ እና 5ቱ የሚያስረጁ ምግቦች

የሚያስረጁ ምግቦች (ዘ-ሐበሻ) የአመጋገብ እቅድዎ በውስጥና በውጭ ወጣት ሆነው እንዲቆዩ የማድረግ ብቃት አለው፡፡ በጠዋት ተነስተው መስተዋት ፊት ሲቆሙ የሚያስቡት ‹‹ዋው! አምሮብኛል?›› አሊያም ‹‹መቼ ነው እንዲህ...

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግህ ያን ያህል አስፈላጊነው?

“ጥሩ የአካል ብቃት እንዲኖርህ በሳምንት ሁለት ጊዜ የሰውነት እንቅስቃሴ አድርግ። በየቀኑ ለ30 ደቂቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ። ካንሰር እንዳይዝህ ከአልኮል ራቅ። የልብ ሕመምን ለመከላከል...

ለቆዳ ውበትና ጤንነት የሚጠቅሙ 16 የምግብ አይነቶች

1. እስፒናች እስፒናች ቆስጣ መሰል ቅጠል ያለው የአትክልት ዘር ሲሆን ቅጠሎቹ ከቆስጣ አነስ ይላሉ፡፡ እስፒናች በዋነንነት በውሰጡ የቫይታሚን ኤ (ቤታ ካሮቲን) እና ሲ ክምችት ያለው...

የተመጣጠነ የአመጋገብ ሥርዓት ለጤናማ አካልና አዕምሮ

«ዛሬ የበላሁት ምግብ አልተስማማኝም፤ እየረበሸኝ ነው» ያሉበትን ቀን አያስታውሱም? የበሉት ምግብ ውስጥዎን ረብሾዎትና ምቾት አጥተው የዋሉበት ወይም ያደሩበት ቀንስ ትዝ አይሎትም? ትዝ ሊሎት አልያም...

ቀይ ሽንኩርት ከምግብ በተጨማሪ ጤናንም ያጣፍጣል

በየእለቱ የምግባችን ማጣፈጫ ዋነኛ ግብአት አድርገን የምንጠቀመው ቀይ ሽንኩርትን ነው። ታዲያ አብዝተን የምንጠቀመውን ቀይ ሽንኩርት አብስለን ከመመገብ ይልቅ በጥሬው መጠቀም ለጤና እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ...

አኩሪ አተር ወይስ አውሬ አተር?

ከግደይ ገ/ኪዳን- ሉላዊ ሴራና የተሸሸጉ ታሪኮች (Anti Global Conspiracy) የተገኘ /  በቅድሚያ አጠር ያለች ጉዳዩ ላይ የምታስረዳ ጽሑፍ ባቀርብ እንደ ማንቂያ ደወል ትሆንና ሌሎች የሚመለከታቸው...

ጤናማ መክሰስ መመገብ ለምን ይጠቅማል?

ብዙ ሰዎች መክሰስን መመገብ የሰዉነት ክብደታችንን ይጨምርብናል ብለዉ ስለሚፈሩ/ስለሚሰጉ ከመመገብ ይቆጠባሉ፡፡ ነገር ግን መክሰስን መመገብ ለጤና ጥቅሞች አሉት፡፡ እንዲያዉም የሰዉነትን ክብደት ለመቀነስ ሲታቀድ መክሰስ...

Most Viewed

error: Content is protected !!