ሁለገቡ የዱባ ፍሬ

በተደጋጋሚ ጥናት ከሚደረግባቸው ለምግብነት ከሚውሉ ነገሮች አንዱ የዱባ ፍሬ ነው፡፡ በኦሜጋ 3 ፋቲ አሲዶች የበለፀገ መሆኑም ትኩረት እንዲሰጠው አድርጓል፡፡                 ለአጥንት ጥንካሬ ይሰጣል የዚንክ እጥረት የሚታይባቸው ሰዎች የዱባ ፍሬ እንዲመገቡ ይመከራል፡፡ ፍሬው በቂ ዚንክ ይሰጣል፡፡ ሩብ ኩባያ የዱባ ፍሬ ከእለታዊ ፍላጎት 17 ከመቶ ያህሉን ይሰጠናል፡፡                ጎጂ ኮሌስትሮልን ይቀንሳል   በ509 ሰዎች ላይ የተካሄዱ 16 ቀደምት ጥናቶች ላይ...

ቲማቲም የዘር ፍሬ እጢ ካንሰርን ይከላከላል

ቀይ ስጋ፣ ስብና ጨው የበዛባቸው ምግቦች አይበረታቱም  በሳምንት ከ10 ፖርሽን (1 ፖርሽን ለአንድ ሰው የሚበቃ ምግብ መጠን ነው) በላይ ቲማቲሞችን የሚመገቡ ወንዶች በዘር ፍሬ ዕጢዎች ካንሰር (Prostate Cancer) የመያዝ አደጋን 20 በመቶ እንደሚቀንሱ በእንግሊዝ የተደረገ ጥናት ጠቆመ፡፡  የብሪስቶል ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ቡድን 20ሺህ የሚደርሱ ዕድሜያቸው ከ50-69 ዓመት የሆኑ የእንግሊዝ ወንዶችን የአመጋገብና የአኗኗር ዘዬ ያጠና ሲሆን, በየሳምንቱ...

የላቁ ምግቦች ለላቀ ጤና

የትኛው ፍራፍሬ ነው የደም ግፊትዎን ለመቀነስ የሚረዳዎት? ለምንድነው ሎሚ የጤና ግምጃ ቤት (ሱፐር ሃውስ) የሆነው? የኦሜጋ-3 እጥረት እንዴት ከድባቴና (ድብርት) ከአንዳንድ አካላዊ ችግሮች ጋር ይያያዛል? በየዕለቱ ከምንመገባቸው ምግቦች እነዚህን ጠቃሚ ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲዶች ከየትኞቹ ምግቦች እናገኛለን? ለዓይንዎ ብርሃን ይጨነቃሉ? እንግዲያውስ የትኞቹ የላቁ ምግቦች (ሱፐር ፉድ) እንደሚረዱዎት ከዚህ ጽሑፍ ያገኛሉ፡፡ 1. ሰማያዊ አጋም (Blue berries):-...

ጤናማ አመጋገብ ይኑርዎት

ጤናማ አመጋገብ ከተከተሉ ጤናማ የሰውነት ገጽታ ይኖርዎታል፡፡ ለጋ ፍራፍሬና አትክልት የሰውነት ቆዳ ህዋሳትን ይበልጥ የማይናወጡ በማድረግ ጤንነታቸውን የሚጠብቁ ሲሆኑ ከዶሮና ከዓሳ የሚገኘው ሊን ፕሮቲን ደግሞ የሰውነት ቆዳ እንዲታደስ በማድረግ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ነው። ውሃ ይጠጡ የጤና ባለሙያዎች በቀን ከ6 እስከ 8 ብርጭቆ ውሃ እንዲጠጡና መርዛማነት ያላቸው ንጥረ ነገሮችን ከሰውነትዎ እንዲያስወጡ ይመክራሉ። ከባድ አይደለም፤ ሁሌም ምግብ ከመመገብዎ...

ከተክልም ከስጋም የሚመደበው ቦሎቄ

በዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ (አዲስ ጉዳይ እንዳተመው) መገኛው በሰሜን አሜሪካ እንደሆነ ቢነገርም ፈረንሳውያን በስፋት ጥቅም ላይ እንዳዋሉት ይታያሉ፡፡ በዋነኛነት የሾርባ ማጣፈጫ ነው ብለው ከፍተኛ የንጥረ ነገሮች ይዘት Great northem beans የሚባል የኮራ የደራ ስም አለው-ቦሎቄ፡፡ በተለይ በክረምት ወራት ተመራጭ ከሆኑ ምግቦች ዋነኛው የሆነው ሾርባ ያለ ቦሎቄ አይደምቅም ይባላል- ጣእሙንና ጥቅሙን በሚያውቁት ዘንድ፡፡ በስራና በህመም እንዲሁም በእረፍት...

የተወዳጁ በቆሎ የጤና ጠቀሜታዎች

ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ በያዝነው የክረምት ወራት በሀገራችን ተመራጭ ከሆኑ ምግቦች ውስጥ በቆሎ ግንባር ቀደሙ ነው-ዋጋው ባይወደድ በአሜሪካውያን ዘንድ com የሚሰኘውና በቀደምት አሜሪካ ነዋሪዎችና በተቀረውም አለም maize ተብሎ የሚጠራው በቆሎ ሳይንሳዊ ስሙ maize ከሚለው  ስሙ ይመነጫል፡፡ በቆሎ በተለያዩ ሀገራት በተለያዩ ቀለማት ይታወቃል፡፡ ለአሜሪካን ቢጫ ቀለም ሲኖረው በአፍረካውያን ዘንድ ደግሞ ነጭ፣ ቢጫና ቀይ ቀለም አለው፡፡ በሌሎች...

ተላላፊ ካልሆኑ ህመሞች ራስዎን የሚጠብቁበት 5 መንገዶች!

ከሜዲካል ጋዜጣ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ተብለው ከሚጠቀሱ ህመሞች መካከል ካንሰር፣ ስትሮክ እና የልብ ህመም ተጠቃሽ ሲሆኑ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነም በአሁኑ ሰአት 60 የአለማችን ህዝቦች ህይወታቸው የሚያልፈው ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች /ካንሰር፣ ስትሮክ፣ የልብ ህመም/ መሆኑ ጠቅሰዋል፡፡ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ቀላል የሆኑ የአኗኗር ዘይቤዎች በመከተል አሰቀድሞ መከላከል የሚቻል ሲሆን አንዴ ከያዙ ግድ ከህሙማኑ ጋር ረዥም ጊዜ...

የጨው መጠን የበዛበትን ምግብ መመገብ የሚይስከትለው የጤና ጉዳት – በዶ/ር ሆነሊያት

ጨውን ከምግብ ማጣፈጫነት ያለፍ የጤና ጥቅምን እንደሚሰጥ ይታወቃል። ነገር ግን ጨውን ከመጠን በላይ መጠቀም የሚያስከትላቸው የጤና ጉዳቶች አሉ ለዛሬ ጨውን በብዛት በመመገብ ምክንያት የሚጎዱ የሰውነትታችንን ክፍሎች እናያለን። ✓ አንጎል በካናዳ በተደረገ ጥናት ጨውን አብዝቶ መመገብ አእምሮ በትክክለኛ ሁኔታ ለመስራት እንዳይችል እንደሚያደርግ ተረጋግጧል። ✓ ኩላሊት የጨው በሰውንታችን መብዛት ኩላሊት ከሰውነታችን መወገድ ያለበትን የውሃ መጠን እንዳይወገድ ያደርጋል ይህም የደም ግፊት...

የሎሚ ጭማቂ 10 የጤና በረከቶች

1. ጸረ-ባክቴሪያ ባህሪ አለው፡፡ የሎሚ ጭማቂ በምንጠጣበት ጊዜ የሎሚ ጭማቂው ውስጥ ያለው አሲድ ሆዳችን ውስጥ ጸረ ባክቴሪያ ከባቢን ይፈጥራል፡፡ ሎሚ የምግብ ማብሰያ አካባቢዎችንና ቁሳቁሶችንም ለማጽዳት ይረዳል፡፡ 2. በቫይታሚን ሲ የበለጸገ ነው፡፡ ቫይታሚን ሲ ደግሞ የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅም ከማነቃቃቱም በላይ የጨጓራ በሽታ (አልሰር) በማስከተል የሚታወቀውን ኤች ፓይሎሪ የተሰኘውን ባክቴሪያ ይገድላል፡፡ በጨጓራችን ውስጥ የሚኖሩትን እንደ ኤች ፓይሎሪ...

ቫይታሚኖችና ጠቀሜታዎቻቸው

ቫይታሚኖች ሰውነታችንን ዕድገት ተፋጠነ ለማደስረግ፣ ከበሽታ ለመከላከል፣ ከውጥረት እና ተያያዥ ችግሮች ሰውታችንን ለመጠበቅ የህዋሳቶቻችንን የመከፋፈልና መራባት ሂደት በማገድ ዘርን ተክቶ ለማለፍና ልጅ ለመውለድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታዎች አሏቸው፡፡  ለሰውነታችንና አስፈላጊ የሆኑ ቫይታሚኖች በአብዛኛው በሰውነታችን ውስጥ የሚሰሩ ሲሂን ከምንመገባቸው ምግቦችና መጠጦች የምናገኛቸው የቫይታሚን አይነቶችም አሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በፋብሪካ ተመርተው በእንክብል መልክ አልያም...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -
error: Content is protected !!