ቀይ ሽንኩርት ከምግብ በተጨማሪ ጤናንም ያጣፍጣል

በየእለቱ የምግባችን ማጣፈጫ ዋነኛ ግብአት አድርገን የምንጠቀመው ቀይ ሽንኩርትን ነው። ታዲያ አብዝተን የምንጠቀመውን ቀይ ሽንኩርት አብስለን ከመመገብ ይልቅ በጥሬው መጠቀም ለጤና እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ ያስነብበናል ከጎግል ድረገፅ ያገኘነው መረጃ፡፡ በቀይ ሽንኩርት ውስጥ የምናገኛቸው ክዩርስቲን፣ አላሲን፣ ክሩሚየም የተባሉት ንጥረ ነገሮች ካንሰርን በመዋጋት ወደር የላቸውም። ይህ አትክልት ፈንገስንና ባክቴሪያንም ይከላከላል፡፡ ኢንሱሊንን በመቆጣጠር ከስኳር በሽታ እንደሚታደግ ፣...

አኩሪ አተር ወይስ አውሬ አተር?

ከግደይ ገ/ኪዳን- ሉላዊ ሴራና የተሸሸጉ ታሪኮች (Anti Global Conspiracy) የተገኘ /  በቅድሚያ አጠር ያለች ጉዳዩ ላይ የምታስረዳ ጽሑፍ ባቀርብ እንደ ማንቂያ ደወል ትሆንና ሌሎች የሚመለከታቸው ምሁራንና ተመራማሪዎች ይተጉበታል ብዬ ባቀርብ አጥብቀው የሚሞግቱኝ ሰዎች ገጠሙኝ፡፡ ጉዳዩን የሚቀጥልበት ሌላ ሰውም አልተገኘም፡፡ የቀጣዩ እርምጃ ሸክምም በኔው ላይ ወደቀ፡፡ ስለዚህም በጉዳዩ ላይ ጠለቅ ያለ ምርምር ያካሄዱ ሰዎች ስራዎችን ፈትሼ...

ጤናማ መክሰስ መመገብ ለምን ይጠቅማል?

ብዙ ሰዎች መክሰስን መመገብ የሰዉነት ክብደታችንን ይጨምርብናል ብለዉ ስለሚፈሩ/ስለሚሰጉ ከመመገብ ይቆጠባሉ፡፡ ነገር ግን መክሰስን መመገብ ለጤና ጥቅሞች አሉት፡፡ እንዲያዉም የሰዉነትን ክብደት ለመቀነስ ሲታቀድ መክሰስ መመገብን እንደ ጠቃሚ ስትራቴጂ መውሰድ ይቻላል። ሚስጥሩ የምንመገበዉ መክሰስ ጤናማ የሆነ ከ100 ካሎሪ ያልበለጠ እና ሃይል ሰጪ/የካርቦሃይድሬት፣ ገንቢ/የፕሮቲንና ለጤንነት ተመራጭ የሆኑ የስብ ዘሮች ድብልቅ መሆኑን ማረጋገጥ ነው፡፡ የሰዉነትዎን የሃይል መጠን...

ቁርስ መመገብ ለልብ ጤና ጠቃሚ ነው

አዲስ   አበባ ፤ ነሐሴ 16/2005 (ዋኢማ) ¬- በአሜሪካ የተካሄደ  አንድ  ጥናት እንዳመላከተው    ሰዎች    የልባቸውን    ጤንነት ለመጠበቅ   ቁርስን  መመገብ  ማዘውተር  እንደሚያስፈልግ     ጠቁሟል ። በ27 ሺ  ሰዎች  ላይ   የተካሄደው   ጥናት እንደሚያሳየው    ቁርስ  የማይመገቡ  ሰዎች   ለልብ  ችግር  የመጋለጥ   ዕድላቸው  እንደሚጨምር   አትቷል ። በሃርቫርድ   ዩኒቨርስቲ   የህብረተሰብ  ጤና ትምህርት  ክፍል   ቡድን  እንዳስታወቀው   ቁርስን    አለመብላት  በሰውነት  ላይ    ተጨማሪ   ውጥረት  ይጨምራል። የእንግሊዝ   የልብ  ፋውንዴሽን  ...

የእንጉዳይ የጤና በረከቶች

እንጉዳይ በቀደምት ህዝቦች ዘንድ ለጥንቆላና ለመሳሰለው ተግባር ያገለግላል ተብሎ ይታመን ነበር። የግብጽ ፈረኦኖች እንጉዳይን ለራሳቸው ብቻ በመያዝ ተራው ህዝብ እንዳይመገበው ይከለክሉ እንደነበር ይነገራል። ሮማውያንም እንጉዳይ የአማልክት ምግብ “food of the gods” ነው የሚል ህግ አጽድቀው ተራው ህዝብ እንዳይመገበው ሲያደርጉ እንደኖሩም የኃላ ታሪካቸው ይመሰክራል። ግሪካዊያን ደግሞ ለተዋጊ ጦረኞች ሀይልን ያጎናጽፋል ብለው ያምኑ ነበር። እንጉዳይ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1600ዎቹ ጀምሮ...

አረንጓዴ ተክሎችን ለስኳር ህመም

አዘውትሮ አረንጓዴ ተክሎችን መመገብ ለስኳር ህመም ላለመጋለጥ እንደሚረዳ በቅርቡ የወጣን አንድ የምርምር ውጤት ዋቢ አድርጐ ዴይሊ ቴሌግራፍ ዘግቧል፡፡ የእንግሊዝ ተመራማሪዎች ይፋ ያደረጉት የጥናት ውጤት እንደሚያመለክተው በተለያዩ ስድስት አረንጓዴ ተክሎች ላይ ባደረጉት ጥናት በተለይ በፍራፍሬና አትክልት፣ ስፔናችና ጐመንን አዘውትረው የሚመገቡ ሰዎች ለስኳር ህመም የመጋለጥ ዕድላቸው ዝቅተኛ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ በብሪታኒያ የህክምና መጽሔት ላይ ይፋ የሆነው የምርምር ውጤቱ አረንጓዴ...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -