የለውዝ /ኦቾሎኒ/19 የጤና በረከቶች

በማስረሻ መሐመድ ለውዝ ወይም ኦቾሎኒ ከ1,6ዐዐ ዓመት በፊት በፔሩ የተገኘ  እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከዛም በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት  ላይ ተሠራጭቶ በዓለም ታዋቂ ሆኗል፡፡ ለውዝ ከምግብነት ባሻገር ለጤናም ሰፊ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል፡፡ እነዚህን ጠቀሜታዎች በዝርዝር አስቀምጠናል እንሆ… 1. በተለምዶ ከሚባለው ጋር በተዛመደ መልኩ በዕርግጥም ለውዝ ለተዋልዶ ስርዓት ጤንነት ተመራጭ ነው፡፡ በተለይም ከእርግዝና በፊትና በዕርግዝና ወቅት ለውዝ መመገብ በውስጡ የሚገኘው ፎሊክ...

ለቆዳ ውበትና ጤንነት የሚጠቅሙ 16 የምግብ አይነቶች

1. እስፒናች እስፒናች ቆስጣ መሰል ቅጠል ያለው የአትክልት ዘር ሲሆን ቅጠሎቹ ከቆስጣ አነስ ይላሉ፡፡ እስፒናች በዋነንነት በውሰጡ የቫይታሚን ኤ (ቤታ ካሮቲን) እና ሲ ክምችት ያለው ሲሆን እነዚህ ሁለቱም ዓይነት ቫይታሚኖች የአንቲኦክሲዳንት አይነት ባህሪ ስላላቸው ቆዳችንንም ሆነ ሰውነታችንን በአጠቃላይ ከፍሪ ራዲካሎች ይከላከላሉ፡፡ ከማዕድናት ደግሞ ማግኒዥያም፣ ሴሌኒየም፣ እና ዚንክን ይዟል፡፡ እነዚህ ማዕድናቶች ደግሞ ለቆዳ መወጠር፣ ለደም ዝውውር፣...

10 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) እንቁላል ሁሌም በገበያ ላይ የሚገኝ እና ለብዙ ምግቦች በአዘገጃጀት ወቅት የምንጠቀምበት እና በውስጡ ለሰውነት ጠቀሜታ ያላቸውን ንጥረ ነገሮችን የያዘ የዘምግብ አይነት ነው፡፡ 1. እንቁላል በፕሮቲን የበለጸገ የምግብ አይነት ሲሆን 6 ግራም የሚሆን ፕሮቲኖችን ይዟል፡፡ እነዚህ ፕሮቲኖችም ለሰውነት እድገት ከፍተኛ ጠቀሜታ አላቸው፡፡ 2. እንቁላል ኮሊን (choline) የሚባል ለአእምሮ እና ለልብ ተስማሚ እና አስፈላጊ የሆነ ንጥረ...

የፌጦ 9 የጤና ጥቅሞች

ፌጦ ሳይንስ ያረጋገጣቸው ካንሰርን ጨምሮ፣ የደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮልን እና የደም ግፊትን በሽታዎችን በመቀነስ ረገድ አንቱታን አትርፏል፡፡ ቀጥለን በሳይንስ የተረጋገጡ 9ኙን የፌጦ የጤና ጥቅሞች እናስተዋውቃችሁ፡፡ በቅድሚያ ሼር ያድርጉት። 1. የመተንፈሻ አካል እክልን መፍትሔ ይሰጣል፡፡ ጉንፋን፣ አስም፣ሳል፣ራስ ምታት፣የጉሮሮ ቁስል ካስቸገርዎት ሁለት ማንኪያ ፌጦ ፈጨት አድርገው ከማር ጋር በመለወስ ይዋጡት ለውጤቱ እራሷ እማኝ ኖት፡፡ 2. በብረት ማነስ ምክንያት የሚከሰትን አኒሚያ...

የተወዳጁ በቆሎ የጤና ጠቀሜታዎች

ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ በያዝነው የክረምት ወራት በሀገራችን ተመራጭ ከሆኑ ምግቦች ውስጥ በቆሎ ግንባር ቀደሙ ነው-ዋጋው ባይወደድ በአሜሪካውያን ዘንድ com የሚሰኘውና በቀደምት አሜሪካ ነዋሪዎችና በተቀረውም አለም maize ተብሎ የሚጠራው በቆሎ ሳይንሳዊ ስሙ maize ከሚለው  ስሙ ይመነጫል፡፡ በቆሎ በተለያዩ ሀገራት በተለያዩ ቀለማት ይታወቃል፡፡ ለአሜሪካን ቢጫ ቀለም ሲኖረው በአፍረካውያን ዘንድ ደግሞ ነጭ፣ ቢጫና ቀይ ቀለም አለው፡፡ በሌሎች...

ተላላፊ ካልሆኑ ህመሞች ራስዎን የሚጠብቁበት 5 መንገዶች!

ከሜዲካል ጋዜጣ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ተብለው ከሚጠቀሱ ህመሞች መካከል ካንሰር፣ ስትሮክ እና የልብ ህመም ተጠቃሽ ሲሆኑ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነም በአሁኑ ሰአት 60 የአለማችን ህዝቦች ህይወታቸው የሚያልፈው ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች /ካንሰር፣ ስትሮክ፣ የልብ ህመም/ መሆኑ ጠቅሰዋል፡፡ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ቀላል የሆኑ የአኗኗር ዘይቤዎች በመከተል አሰቀድሞ መከላከል የሚቻል ሲሆን አንዴ ከያዙ ግድ ከህሙማኑ ጋር ረዥም ጊዜ...

ጤናማ የሆኑ የመክሰስ ምግቦች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

✓ እርጎ በእንጆሪ ፈጭቶ አንድ ብርጭቆ መጠጣት ✓ የወይን ፍሬን መመገብ ✓ ኦቾሎኒ ✓ አጃ በወተት ✓ ሙዝ ✓ ፈንዲሻ ✓ ፖም ✓ ሰላጣ የተለያዩ ጣፋጮችን ከመመገብ ይልቅ በእነዚህን ጤናማ የሆኑ ምግቦች ቢተኳቸው ተመራጭ ነው።

ፖም – ጥቅምና ጥንቃቄው

የፖም ጭማቂዎች ፓስቸራይዝድ መሆናቸውን አረጋግጡየመርሳት በሽታን (አልዛሂመር) ይከላከላል ፖም የሚመገቡ ሰዎች ሸንቃጣ ናቸው   አትክልትና ፍራፍሬ አዘውትሮ መመገብ ከፍተኛ የጤና ጥቅም እንዳለው ተመራማሪዎች ይናገራሉ፤ ይመክራሉ፡፡ የእኔም አነሳስ ይህንኑ ሐሳብ የሚያጠናክር ነው - አመጋገብን በማስተካከል ማለትም አትክልትና ፍራፍሬ በብዛት፣ ፕሮቲንና ካርቦሃይድሬት በመጠኑ በመመገብ ጤናማ ሕይወት ይምሩ የሚል፡፡ አንዲት ልጅ አውቃለሁ፡፡ - “ሀበሻና ቢላዋ የሰባ ይወዳል” የሚለውን አባባል የምትደግፍ...

አትክልት ተመጋቢ መሆን የሚመረጡባቸው 6 ምክንያቶች

አትክልት እና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ ለጤና በርክት ያሉ ጠቀሜታዎች እንዳላቸው በተለያዩ ጊዜ የወጡ ጥናቶች ያመላክታሉ። የአትክልት ተመጋቢ መሆን ወይም አትክልትን አዘውትሮ በመመገብ የምናገኛቸውን የጤና ጥቅሞች ብለው ተመራማሪዎቹ የጠቀሷቸውን እናካፍልዎ። 1.ለስኳር በሽታ የመጋለጥ እድላችንን ይቀንሳል፦ ጥናቱ እንዳመላከተው ስጋን ከመመገብ ይልቅ አትክልትን አዘውትረው የሚመገቡ ሰዎች ለስኳር በሽታ ያላቸው የተጋላጭነት መጠን ዝቅተኛ ነው ይላሉ። 2.ለልብ ህመም እንዳንጋለጥ ይረዳናል፦ የአትክልት ተመጋቢ...

ከደም ግፊት፣ ከስትሮክ፣ ከስኳር እና ከኩላሊት ጋር ያለው ተዛምዶ ምን ይመስላል?

ለምግብ ከሚውለው ጨው ጋር በተያያዘ ብዙ ሰው ብዙ ጥያቄ እንደሚኖረው ይገመታል፡፡ ከጥያቄዎቹም፣ - ጨው የበዛበት ምግብ በማዘውተሬ ለደም ግፊት ያጋልጠኛል ወይ? - አልፎ አልፎ ሰውነቴ ያብጣል ከምግብ ጨው ጋር የሚገናኝበት ሁኔታ አለው? - ጨው ያለበት ምግብ መመገብ ካቆምኩ አንድ ዓመት ከስድስት ወር ሆኖኛል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ያለማቋረጥ ጭንቅላቴን ያዞረኛል፡፡ ጨው ካለመመገቤ ጋር ይገናኛል ወይ? ቀስ በቀስ ከምግብ...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -
error: Content is protected !!