23 °c
Denpasar
25 ° Sun
25 ° Mon
25 ° Tue
24 ° Wed

ያግኙን (Contact Us)

ጤና ይስጥልኝ!

በአገር ዉስጥና ከአገር ዉጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያዉያን የጤና ባለሞያዎች፣ ምክራችሁን ለሕዝባችን ታቀርቡ ዘንድ፣  ማህደረ ጤና ድህረ ገጽን እንደ መድረክ መጠቅም እንደምትችሉ በአክብሮት ለማሳወቅ እንሞክራለን። ጽሁፎችን፣ አስተያየቶች ላኩልን። እናስተናግዳለን።   

For quick questions or ongoing discussions send your articles to

aatebeje@gmail.com
 admin@mahederetena.com

Sara A. Alem – Editor
Alyou Tebeje  –  Executive Editor
Contact us – 503 449 7777

—–/——-

Comments 15

 1. Yibeltal says:

  ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ መረጃ ነው በርቱ እኔ አልፎ አልፎ ራስን ህመም ይሰማኛል ሌላ ሰውነትን ደህና ነኝ ምንድነው ችግሩ

 2. rahel says:

  ሰውነቴ ላይ ሸንተረር ወቶብኛል ምን ላድርግ

 3. yeshi says:

  pls can you tell me how to i know when the man finish love or hate his wife?

 4. Abraham says:

  እናመሰግናለን ዶክተር…እኔ እንድትመልሱልኝ የምፋልግው ጥያቄ አለኝ …ጥያቄየ፦ ቅዝቃዜ ሲኖር እንዲሁም ሽቶ ሲሸተኝ ሰንደል ሲሸተኝ አፍንጫየን በጣም ይወጥርኛል ሳይነስ ከሆነ ብየ ካንዴም ሁለት ጊዜ አለ የሚባል  ዶክተር ጋር ታይቸ ነበር ግን ምንም ችግር የለም ቦሎ ጠብታ ነገር አዘዘልኝ ለውጥ የለም ግን ,ከ ሶስት አመት በላይ ሆኖታል ከጀመርኝ … እና ምን ሊሆን ይችላል የትስ ሄጄ ልታየው ምን ትመ

  • We are one ebra says:

   በጣም ጥሩ ትምርት ነው ቀጥሉበት በርቱ እናመሰግናለን

   • ረምላ ውቤ በሐሩ says:

    በጣም እናመሰግናለን ውድ የኢትዮጵያ የሀገሬ ሰዎች ነገር ግን መልካምነት ለራስም ለሰውም ይጠቅማል ውድ የሀገሬ ሰዎች ጹሑፍቹህ ለማስተላለፍ ኮፒ መሆን አይችልም በናታቹህ ኮፒ አድርገን እድናስተላልፈው ኮፒ እዲሆንልን አድርጉልን እንወዳችኃለን

 5. Ad Sami says:

  I’d like you to post some articles on “Master fast system “I’m looking forward having a try on it.

 6. AB says:

  Your message..ውሲብ ስፈፅም ቶሎ ነው የምጨርሰው መቆየት የምችለው እንድት ነው?

 7. dawit says:

  is there real medication aveliable for baldness we heard that there is an ointment aveliable for all hair types in east african male individuals for those who have hair loss that is approved by FDA, the ointment is used for 6 months. il is aveliable in addis abeba around bole medihanialem in front of kaldis cafe. please we need your idea is it real medicine or not?

 8. ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የዘር ፍሬ አንዷ እንደመጨፍለቅ ነገር ሆናብኛለች እና መፍትሄው ምንድ ነው? አመሰግናለሁ

  • ሃይም says:

   ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ጥያቄ አለኝ
   እኔ እድሜዮ 30 ነው እና ፔሬዴ ቀረ በተደጋጋሚ ህክምና በሄድም ሊስተካከል አልቻለም በስተመጨረሻ ሞኖፖዘ ገብተሻል አሉ እዉነት መቀበል አልቻልኩምና መፍትሄው ምንድ ነው? እንደዚህስ ያገጥማል ?

 9. Eskedar says:

  how to treat infertility? i have already married before 3 years ago so we have still tried to conceive a baby but its impossible hence, first according to the doctor order i had already check up my semen analysis after the lab.report all the required parameters they appeared at normal condition & on the other hand my wife she has checked all blood hormones estrogen, progestron, fhs, & also hsg but all result still normal pls you could be advised me finally, i hopefully will be kept more!!!

 10. ahmed says:

  hi endte nachu
  vitiligo ena hekemenwen betngerung betam technekelhu
  ahmed nege .

 11. meles says:

  if someone has disfunctionality of erection,and if he use viagra for sexsual entercourse does he make pregnante

 12. በጣም እናመሰግናለን ውድ የኢትዮጵያ የሀገሬ ሰዎች ነገር ግን መልካምነት ለራስም ለሰውም ይጠቅማል ውድ የሀገሬ ሰዎች ጹሑፍቹህ ለማስተላለፍ ኮፒ መሆን አይችልም በናታቹህ ኮፒ አድርገን እድናስተላልፈው ኮፒ እዲሆንልን አድርጉልን እንወዳችኃለን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

Login to your account below

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

error: Content is protected !!