የድካም መንስኤዎች

ከዚህ በታች የተጠቀሱት የጤና እክሎች ከካንሰርና ህክምናው ሊመነጩ ይችላሉ። በተጨማሪም ድካምን ሊያስከትሉ ይችላሉ። o   የደም ማነስ፤ ተቅማጥ/ሸርተቴ፤ የሰውነት ድርቀት (dehydration)፣ ትኩሳት ወይንም ኢንፌክሽን፤ ማቅለሽለሽሰ ወይህም ትውከት፤ ሌሎች...

ድንግልና

ኢትዮጵያ ውስጥ ድንግልና ከፍተኛ ዋጋ አለው። ስለሆነም እንደ ጀብዱ ከሚታዩት ነገሮች አንዱ ድንግልናን መገርሰስ (ወይም መበጠስ) ነው። የድንግልና ዋጋ ከመጋነኑ የተነሳ ድንግሎችን ለመብዳት የማይመኝና...

በመላው ዓለም በጣም የተለመዱ በሽታዎች. በጣም የተለመዱ የመገጣጠሚያ በሽታዎች

አንድሩ Yahimovich (ቡድን «ሲሚንቶ"), ላትቪያኛ ብቻ ሳይሆን የፈጠረው ሰዎች መካከል አንዱ, ነገር ግን ደግሞ በሶቪየት ዓለት ወደ ሪጋ ዓለት ክለብ, ጥበበኛ kontrkulturschikom እና እውነተኛ...

ፍቅረኛዬን የሚያስቸግራት ሰው አለ

ውድ ደበበ፡- ምን ማድረግ እንዳለብህ የምነግርህ ከዚህ በታች ያለውን ጥያቄ ስትመልስ ነው፡፡ ለመሆኑ ፍቅረኛህ በእርግጥ ትወደኛለች ብለህ ታስባለህ? ለምን ስላንተ ሳይሆን ስለ አለቃዋ ስሜት...

ሴቶችን ሊያሳስብ የሚገባ ቫይረስ

ሴቶችን ሊያሳስብ የሚገባ ቫይረስ ክርስቲና* ባል ካገባች ከአንድ ዓመት ተኩል በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የማኅጸን ምርመራ አደረገች። ሐኪሟ አሳሳቢ ነገር ስላገኘች ክሪስቲና ኮልፖስኮፒ የሚባል ምርመራ እንድታደርግ መከረቻት። በውጤቱም በማኅጸኗ አንገት...

የስኳር ህመም እንዳለብዎ በቅርቡ ተነግሮዎታል? እርስዎ እና ሌሎችም ሊከተሏቸው የሚገቡ 6...

የስኳር ህመም ከበድ ብለው ከሚታዩ ህመሞች አንዱ ነው፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህመሙ በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም በከፍተኛ ሁኔታ ከመስፋፋቱ አንጻር የተለያዩ ባለሞያዎች በየጊዜው...

ካንሰርን የመካለክል ስልት

ካንሰር በየዓመቱ የ50 ሺህ ሰዎችን ህይወት እንደሚቀጥፍ መረጃዎች ያመለክታሉ። የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሉት ከ50 ዓመት እድሜ በላይ የሚገኙ ሰዎች አስቀድመዉ ምርመራ የማድረግ ልምድ ቢኖራቸዉ ኖሮ...

የተመጣጠነ የአመጋገብ ሥርዓት ለጤናማ አካልና አዕምሮ

«ዛሬ የበላሁት ምግብ አልተስማማኝም፤ እየረበሸኝ ነው» ያሉበትን ቀን አያስታውሱም? የበሉት ምግብ ውስጥዎን ረብሾዎትና ምቾት አጥተው የዋሉበት ወይም ያደሩበት ቀንስ ትዝ አይሎትም? ትዝ ሊሎት አልያም...

ሪህ መንስኤውና ለበሽታው የሚያጋልጡ ነገሮች

ሪህ በጣም ከተለመዱት የአርትራይተስ በሽታ ዓይነቶች አንዱ ሲሆን ከፍተኛ ሥቃይ ሊያስከትል ይችላል። “ሪህ፣ ሰውነት ዩሪክ አሲድን በተገቢው መንገድ ማስወገድ ባለመቻሉ ምክንያት የሚመጣ ችግር” እንደሆነ አርትራይተስ የተባለው...

የልቅ ፍትወት ፊልሞች የሚያደርሱት ተጽዕኖዎች

ልቅ የፍትወት ፊልሞች በሕሊናችን ውስጥ ማስቀመጥ የሚፈልጉት ምን ዓይነት ሃሳቦችን ነው? መጥፎ ነገር በሕሊናችን ውስጥ ልክ እንደቆሻሻ መጥቶ ከተዘረገፈ፣ ሕሊናችን አስተሳሰቡ ሁሉ ይበከልና የጤናማ...

ስለተቃራኒ ፆታ መሳሳም ይህን ያውቁ ኖሯል?

ኡመር ታፈሰ ከአፕል ቫሊ - መሳሳም 29 የፊት ጡንቻዎች እንዲንቀሳቀሱ ያደርጋል - ፍቅረኛሞች ሲሳሳሙ ቅባቶች፣ ማዕድን ያላቸው ጨዎችንና ፕሮቲኖችን የመሳሰሉ ንጥረ ነገሮች ያሉበትን ምራቅ ይለዋወጣሉ፡፡...

ቀይ ሽንኩርት ከምግብ በተጨማሪ ጤናንም ያጣፍጣል

በየእለቱ የምግባችን ማጣፈጫ ዋነኛ ግብአት አድርገን የምንጠቀመው ቀይ ሽንኩርትን ነው። ታዲያ አብዝተን የምንጠቀመውን ቀይ ሽንኩርት አብስለን ከመመገብ ይልቅ በጥሬው መጠቀም ለጤና እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ...

ማረጥ ምንድን ነው?

ማረጥ ማረጥ ሁሉንም ሴት በተለያየ መልኩ ይቀይራታል፡፡ ማረጥ የሚከሰተው አንድ ሴት እድሜዋ ገፍቶ ማሕፀኗ እንቁላል ማምረት ሲያቆምና የወር አበባዋን ማየት ስታቆም ነው፡፡ ለአብዛኛዎቹ ሴቶች ይህ...

አርትራይተስ: ምልክቶችና ህክምና

አስፈላጊ ነው! ዶክተሮች በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ናቸው "የሽላጭ ህክምና ውጤታማና ተመጣጣኝ መድሃኒት አለ ..." ... አርትራይተስ በተሇይም በመገጣጠሚያዎች ሊይ የፀረ-ተህዋሲያን ማሇም ነው. ህመም ህዋሳቱ በጣም...

የጀርባ ህመም መነሻ 10 ምክንያቶች

የጀርባ ህመም መነሻ 10 ምክንያቶች መነሻው ምን እንደሆነ በዉል ሳያዉቁት በጀርባ ህመም ተሰቃይተዋል? የጀርባ ህመም በአደጋ ብቻ ላይከሰት ይችላል የአቀማመጥ ሁኔታ የሚጠቀሙት ጫማ ከመጠን ያለፈ...

ህፃናትና በቂ እንቅልፍ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህፃናት የእንቅልፍ ሰዓታቸው ሲያጥር ሆድ የሚለቅባቸው ሲሆን ፥ ከመደበኛ የእንቅልፍ ሰዓታቸው ሌላ ቀን ላይ በቂ እንቅልፍ...

ጥርሶቾን መንከባከብ

ጥርሶችዎ ህይወትዎን ሙሉ አብረዎት እንዲቆዩ ሆነው ነው የተሰሩት፡፡ ይህ የሚሆነው ግን በሥርዓቱ ከተንከጋከቧቸው ብቻ ነው፡፡ ጠና ያሉ ሰዎች ልክ እንደ ወጣቶችና ሕፃናት ጥርሳቸውን መንከባከብ...

አኩሪ አተር ወይስ አውሬ አተር?

ከግደይ ገ/ኪዳን- ሉላዊ ሴራና የተሸሸጉ ታሪኮች (Anti Global Conspiracy) የተገኘ /  በቅድሚያ አጠር ያለች ጉዳዩ ላይ የምታስረዳ ጽሑፍ ባቀርብ እንደ ማንቂያ ደወል ትሆንና ሌሎች የሚመለከታቸው...

ከፍቅረኛህ የፍቅር ቦነሶችን ትፈልጋለህ?

የምታፈቅራትን ሴት ለማግኘት ያልወጣኸው ዳገት ያልከፈልከው መስዋዕትነት የለም ይሆናል፡፡ የወንዶች ትልቁ ችግር ታዲያ የሚያፈቅሯት ሴት አጠገባቸው ሆና አብረው ጥሩ ሆነው ጊዜያቸውን እያሳለፉም ስለቀጣዩ የፍቅራቸው...

ቦርጭን ለማጥፋት 8 መንገዶች!

 በጠዋት የሎሚ ጭማቂ መጠጣት ጠዋት ላይ የሎሚ ጭማቂ ጥቂት ጨው በመጨመር መጠጣት የምግብ መፈጨትን በማፋጠን የተስተካከለ ቁመናና ክብደት እንዲኖረን ያደርጋል። ሩዝን በሌሎች አማራጮች መተካት ከሩዝ...
Don`t copy text!